ከተሳሳተ የአወቃቀር ለዉጥ ጋር ተያይዞ ተቋርጦ የነበረዉ የማህበራዊ ሚዲያ አገልግሎት ተመልሷል-የፌስቡክ ካምፓኒ
አዲስ አበባ፣መስከረም 25፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፌስቡክ ፣ ዋትሳፕ እና ኢንስታግራም ትናንት ለስድስት ሰዓታት ያህል ከተቋረጡ በኋላ ተመልሰዋል ሲል የፌስቡክ ካምፓኒ አስታወቀ፡፡
ተቋርጦ የነበረዉ የማህበራዊ ሚዲያ አገልግሎት ከተሳሳተ የአወቃቀር ለዉጥ ጋር ተያይዞ መሆኑ ተመላክቷል፡፡…