የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ ከጧቱ 3:30 ጀምሮ ልዩ ስብሰባውን ያካሄዳል Meseret Demissu Oct 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ አመት 1ኛ ልዩ ስብሰባውን ነገ ከጧቱ 3:30 ጀምሮ ያካሄዳል። ም/ቤቱ በልዩ ስብሰባው የኢፌዴሪ ኘሬዘዳንት ክብርት ሳህለወርቅ ዘውዴ መስከረም 24 ቀን 2014 ዓ/ም ለሕዝብ ተወካዮችና ለፌዴሬሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና ማህበሩ በትህነግ ወረራ ጉዳት ለደረሰባቸው ነዋሪዎች 5 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ Meseret Demissu Oct 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣መስከረም 25፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበሩ በደባርቅ ወረዳ ቦዛ ቀበሌ በሽብር ቡድኑ ህወሓት ንብረታቸው ለወደመ ነዋሪዎች 5 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የአይነት ድጋፍ አድርጓል። ማህበሩ በቦዛ አካባቢ በሚገኙ አብርሃም፣ አዲጋግራ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት የዜጎችን ኑሮ ለማሻሻል በሚያደርገው ጥረት ከጎኑ እንቆማለን Meseret Demissu Oct 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣መስከረም 25፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ መንግስት ለሀገር ሰላምና የኑሮ ውድነትን ለማሻሻል በሚያደርገው ሁሉን አቀፍ ጥረት ከጎኑ በመቆም የድርሻቸውን እንደሚወጡ በአፋር ክልል የሠመራ-ሎግያ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ። መንግስት በተለይ ለዜጎች ደህንነት ቅድሚያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽነር አቶ ግርማ ሰይፉ የስራ ርክክብ አደረጉ Meseret Demissu Oct 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በኮሚሽነርነት በቅርቡ የተሾሙት አቶ ግርማ ሰይፉ የስራ ርክክብ አደረጉ። አቶ ግርማ ሰይፉ በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በመገኘት የሥራ ርክክብ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ባለሃብቶች በአሸባሪው የትህነግ ቡድን ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ አደረጉ Meseret Demissu Oct 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣መስከረም 25፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ባለሃብቶች በአሸባሪው የትህነግ ቡድን ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ከአንድ ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ አሸባሪው እና ዘራፊው የትህነግ ቡድን በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ቁሳዊ እና ሰብዓዊ ጉዳት…
የሀገር ውስጥ ዜና የተመሰረተዉ መንግስት ሰላምና ኢኮኖሚዉ ላይ በቅድሚያ ትኩረት ሰጥቶ መስራት አለበት – የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች Meseret Demissu Oct 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣መስከረም 25፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን የተመሰረተዉ መንግስት ሰላምና ኢኮኖሚዉ ላይ በቅድሚያ ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንዳለበት የፖለቲካ አመራሮች አስተያየት ሰጡ፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በመንግስት መስረታ እና በዓለ ሲመት ላይ ያነጋገራቸው የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰሜን ጎንደር ዞን ሴቶች በአሸባሪው የትህነግ ቡድን ላይ የጀመሩትን ትግል አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለጹ Meseret Demissu Oct 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ጎንደር ዞን በጦርነቱ ወቅት የሴቶች አበርክቶን የተመለከተ ውይይት ተደርጓል፡፡ የውይይቱ ትኩረትም በሰሜን ጎንደር ዞን ከአሸባሪው ትህነግ ጋር በነበረው ጦርነት የዞኑ ሴቶች ከፍተኛ መሰዋእትነት ከፍለው አካባቢያቸውን በጠላት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፖሊስ ለኢትዮጵያውያን ምስጋናውን አቀረበ Meseret Demissu Oct 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል ከፀጥታ እና ደህንነት ግብረ ሃይል ጋር በመሆን መግለጫ ሰጥተዋል። በዚህም ከስደስተኛው ሃገራዊ ምርጫ አንስቶ የዘመን መለወጫ፣ የመስቀል በዓል( በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች)…
የሀገር ውስጥ ዜና የኤክስፖ 2020 ዱባይ የኢትዮጵያ ፖቪሊዎን ለጉብኝት በይፋ ተከፈተ Meseret Demissu Oct 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዱባይ በሚካሄደዉ ኤክስፖ 2020 በትላንትናው ዕለት የኢትዮጵያ ፓቪሊዮን ደማቅ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ተካሂዷል። በመክፈቻ ፕሮግራሙ ላይ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋና አረጋ እና የኤክስፖ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲሱ መንግስት የሀገር ህልውናን ለማስጠበቅ እና ሰላም ለማስፈን ቅድሚያ ሰጥቶ ሊሰራ ይገባል-የባህር ዳር ነዋሪዎች Meseret Demissu Oct 5, 2021 0 አዲስ አበባ መስከረም 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የተሚመሰረተው መንግስት የሀገሪቱን ሉዓላዊነት ማስጠበቅ እና ዘላቂ ሰላም ማረጋገጥ ላይ ቅድሚያ ትኩረት ሰጥቶ ሊሰራ እንደሚገባ የባህር ዳር ከተማ ነዋሪዎች አሳሰቡ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው የከተማዋ…