Fana: At a Speed of Life!

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሥልጣንና ተግባር ምንድነው?

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ የእሰፈፃሚነት ሥልጣን የተሰጠው ለጠቅላይ ሚኒስትሩና ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሚመሩት ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩና የሚኒስትሮች ምክር ቤት ተጠሪነታቸው ለሕዝብ ተወካዮች…

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የእንኳን ደስ አሎት መልእክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እንኳን ደስ አሎት መልእክት አስተላልፈዋል። ከንቲባዋ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ፥ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ዓሊ ዳግም…

የጅቡቲው ፕሬዚዳንት እስማኤል ኦማር ጊሌህ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅቡቲው ፕሬዚዳንት እስማኤል ኦማር ጊሌህ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በዛሬው የመንግስት ምስረታ ስነ-ስርዓት ላይ ለመታደም ነው አዲስ አበባ የገቡት፡፡ ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ…

የሕብረ ብሔራዊ አንድነት መገንቢያ መሠረቱ አብሮና ተባብሮ ለመኖር መወሰን ነው – አቶ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የሕብረ ብሔራዊ አንድነት መገንቢያ መሠረቱ አብሮና ተባብሮ ለመኖር መወሰን ነው ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አቶ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ የኢፌዲሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አቶ አገኘሁ ተሻገር ለምክር ቤት ያስተላለፉት…

የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሞሃመድ አብዱላ ሂ ፋርማጆ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሞሃመድ አብዱላሂ ፋርማጆ የመንግስት ምስረታ ስነ-ስርዓት ላይ ለመታደም አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዝዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዲኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ…

በሕዝብ የተመረጠን መንግሥት ማገልገል ሕጋዊ ብቻ ሳይሆን ለሕዝብ ውሳኔ ተገዥነትንም ጭምር የሚያመለክት ነው- መከላከያ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕዝብ የተመረጠን መንግሥት ማገልገል ሕጋዊ ብቻ ሳይሆን ለሕዝብ ውሳኔ ተገዥነትንም ጭምር እንደሚያመለክት መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮ/ል ጌትነት አዳነ፥ በሕገ-መንግሥቱ አንቀፅ…

ወ/ሮ ዛህራ ሁመድ አሊ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ወ/ሮ ዛህራ ሁመድ አሊ የስድስተኛው የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ሆነው ተመርጠዋል። ወ/ሮ ዛህራ ሁመድ አሊ በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በተለያዩ ጊዜያት የክልሉ የሴቶችና ህፃናትእንዲሁም የትምህርት ቢሮ ሃላፊ ሆነው…

አቶ አገኘሁ ተሻገር የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ለፌዴሬሽን ም/ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ሆነው የተመረጡት አቶ አገኘው ተሻገር የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድርና በክልሉ የተለያዩ የሃላፊነት ቦታዎች ሲያገለገሉ ቆይተዋል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-…

ወይዘሮ ሎሚ በዶ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባዔ ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመክፈቻ ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባዔው ወይዘሮ ሎሚ በዶ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባዔ ሆነው ተመርጠዋል፡፡ በጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አማካኝነትም ቃለ መሃላ…

ገዢው ፓርቲና ተፎካካሪዎች በአገር ጉዳይ ላይ አብረው የሚሰሩበት አዲስ የፖለቲካ ባህል ተፈጥሯል- አቶ ሙስጠፌ መሀመድ

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 24፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በመሰረቱ የክልል መንግስታት የተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮችን በመንግሥታቸው ውስጥ ማካተታቸው ገዢው ፓርቲና ተፎካካሪዎች በአገር ጉዳይ ላይ አብረው መስራት ይችላሉ የሚል አዲስ የፖለቲካ ባህል መፈጠሩን የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ…