Fana: At a Speed of Life!

የጠ/ሚ ዐቢይ ንግግሮች እና መግለጫዎችን ያካተቱ ሦስት ጥራዞች ይፋ ተደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪያት ዛሬ በተለያዩ መድረኮች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተናገሯቸውን ንግግሮች እና መግለጫዎች ያካተቱ ሦስት "ከመጋቢት እስከ መጋቢት " የተሰኙ ጥራዞች ይፋ አደረገ።…

በአሸባሪው ህወሓት የእርሻ ሥራዎች ቢስተጓጎሉም እንደ አገር የምርት እጥረት አይገጥመንም -የግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በአሸባሪው ህወሓት ምክንያት በተወሰኑ የአገሪቱ አካባቢዎች የእርሻ ስራዎች ቢስተጓጎሉም እንደ ሀገር የምርት እጥረት አይገጥመንም ሲሉ የግብርና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ማንደፍሮ ንጉሴ ገለጹ፡፡ ዶክተር ማንደፍሮ…

የደመራ በዓል ሰላማዊ ሆኖ እንዲከበር ሕዝበ ክርስቲያኑ ሁሉን አቀፍ ትብብር እና ድጋፍ እንዲያደርግ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጥሪ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በነገው አሰለት የሚከበረው የመሰቀል ደመራ በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር በሰላም ተከብሮ ይውል ዘንድ ሕዝበ ክርስቲያኑ ሁሉን አቀፍ ትብብር እና ድጋፍ እንዲያደርግ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ጥሪ አቀረበች።…

ጨፌ ኦሮሚያ አቶ ገዛሊ አባሲመልን የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አድርጎ ሾመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ጨፌ ኦሮሚያ አቶ ገዛሊ አባሲመልን የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ፣አቶ ጉዮ ዋሪዮን ደግሞ ምክትል ፕሬዚዳንት አድርጎ ሾሟል። በሌላ በኩል አቶ ተፈሪ ወንዳፈራሁ የክልሉ ዋና ኦዲተር እና አቶ ቶለሳ አቦማ ምክትል ኦዲተር አድርጎ…

ውጤታማ የሥራ አፈፃፀም ላላቸው የሠራዊት አባላት የማዕረግ ዕድገት ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በመከላከያ ህብረት የሰው ሃብት አመራር ዋና መምሪያ የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑ እና ውጤታማ የሥራ አፈፃፀም ላላቸው የሠራዊት አባላት የማዕረግ ዕድገት ተሰጠ፡፡ የዋና መምሪያው ኃላፊ ሜ/ጄ ሀጫሉ ሸለመ ለአባላቱ ማዕረግ ካለበሱ በኋላ…

በህወሓት የሽብር ቡድን በግፍ ለተረሸኑ መታሰቢያ እና ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በጋይንት እና አካባቢው የህውሓት የሽብር ቡድን በግፍ ለተረሸኑ እና ሀገራችን አናስደፍርም ብለው አንገት ለአንገት ተናንቀው ህይወታቸው ላጡ ቤተሰቦች በውጭ ሀገር በሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ድጋፍ ተደርጓል። ድጋፉ ለተሰው፣ ለቆሰሉ እና…

የደቡብ ጎንደር አስተዳደር ከዋግ ኸምራ ዞን ለተፈናቀሉ ወገኖች የምግብ እህል ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በህወሓት የሽብር ቡድን ተፈናቅለው በዞኑ እብእናት ከተማ ለሚገኙ 16 ሺህ ለሚሆኑ የዋግ ኸምራ ተፈናቃዮች 700 ኩንታል የምግብ እህል በደቡብ ጎንደር ዞን ከሚገኙ ወርዳዎች በማሰባሰብ ድጋፍ ተደርጓል። የደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳዳሪ አቶ…

ከ1 እስከ 6 አመት የትራፊክ አደጋ ላላደረሱ የአውቶቡስ አሽከርካሪዎች ልዩ ሽልማት ተበረከተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የፐብሊክ ሰርቪስ ሰራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ከ1 እስከ 6 አመት ምንም አይነት የመንገድ ላይ የትራፊክ አደጋ ላላደረሱ ለ223 የአውቶቡስ አሽከርካሪዎች ልዩ ልዩ ሽልማቶችን አበረከተ። በሥነ-ሥርዓቱ…

የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ የ2014 ዓም የመስቀል በአልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል ፡-…

ጠ/ሚ ዐቢይ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! ሲሉ መልዕክት አስተላልፈዋል። የጠቅላይ ሚኒስትሩ የእንኳን አደረሳችሁ ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል፡- እንኳን ለብርሃነ…