የሀገር ውስጥ ዜና ድሬዳዋ አስተዳደር አዲሱ ምክር ቤት ነገ ይመሰረታል Meseret Demissu Sep 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣መስከረም 17፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር አዲሱ ምክር ቤት የሕዝቡን መሠረታዊ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች በሚመልስ መልኩ መደራጀቱን የአስተዳደሩ አፈ-ጉባዔ ወይዘሮ ፈጡም ሙስጠፋ አስታወቁ። የድሬዳዋ አስተዳደር አዲሱ ምክር ቤት ነገ እንደሚመሰረትም…
የሀገር ውስጥ ዜና በአደጋ ውስጥ የሚገኙ ወገኖችን ለመታደግ ጊዜ የለንም በሚል መንፈስ መድረስ አለብን-ዶክተር ፋንታ ማንደፍሮ Meseret Demissu Sep 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣መስከረም 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ)"በመዘግየት የምናጣቸው አሉ፣ በመፍጠን ደግሞ የምናተርፋቸው ስላሉ በአደጋ ውስጥ የሚገኙ ወገኖችን ለመታደግ ጊዜ የለንም በሚል መንፈስ መድረስ አለብን" ሲሉ ዶክተር ፋንታ ማንደፍሮ ገለጹ። የፌዴራል እና የአማራ ክልል የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ ከምርጫ ጋር ተያይዞ የሚቀርቡ ክርክሮችን ለማስተናገድ ዝግጅት ተደርጓል-የሀረሪ ጠቅላይ ፍርድ ቤት Meseret Demissu Sep 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣መስከረም 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ ከምርጫ ጋር ተያይዞ የሚቀርቡ ክርክሮችን ለማስተናገድ አስፈላጊውን ዝግጅት መደረጉን የሀረሪ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ። የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት አቶ ማሒር አብዱሰመድ ፥በእረፍት ምክንያት በከፊል ዝግ ሆነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ በአዲስ መልክ የተቋቋመውን የከተማ አስተዳደሩን የአሰራር ማሻሻያ መዋቅር አፀደቀ Meseret Demissu Sep 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት በአዲስ መልክ የተቋቋመውን የከተማ አስተዳደሩን የአስፈጻሚ አካላት የአሰራር ማሻሻያ መዋቅር አፀደቀ። የአሰራር ማሻሻያ መዋቅሩ በ126 ድጋፍ፣ በአንድ ተቋሞ እንዲሁም በአንድ ድምፀ ተአቅቦ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በአፍሪካ ልማት ባንክ የምስራቅ አፍሪካ ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Sep 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በአፍሪካ ልማት ባንክ የምስራቅ አፍሪካ ዋና ዳይሬክተር ንዕና ንዋቡፎ ባንኩ በኢትዮጵያና በአፍሪካ ቀንድ ስለሚያደርገው እንቅስቃሴ ማብራርያ ሰጥተዋል። በውይይታቸውም ወቅት በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ ቀንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምርጫውን ሰላማዊነት ለማረጋገጥ በቂ ዝግጅት በማድረግ ወደ ተጨባጭ ስራ ተገብቷል-አቶ ኦርዲን በድሪ Meseret Demissu Sep 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በክልሉ የሚካሄደው ምርጫ ሰላማዊ ፣ ነፃና ፍትሃዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ በክልሉ ከሚገኙ የተለያዩ የፀጥታ አካላት ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በግጭት ውስጥ መኖርን ህልውናው ያደረገው አሸባሪው ህወሃት የጦርነት ነጋሪት መጎሰሙን እንደቀጠለ ነው- ምንጮች Meseret Demissu Sep 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በግጭት ውስጥ መኖርን ህልውናው ያደረገው አሸባሪው ህወሃት የጦርነት ነጋሪት መጎሰሙን መቀጠሉን የሚያሳይ ቪዲዮ ከሰሞኑ ወጥቷል። የአሸባሪው ቡድን ታጣቂ አመራር እንደሆኑ የሚነገርላቸው ግለሰቦች በሰጡት መግለጫ፥ቡድኑ አሁንም ኢትዮጵያ በጦርነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሱዳን ህዝብ ያለንን ድጋፍ በሙሉ ልብ እናረጋግጣለን – ጠ/ሚ ዐቢይ Meseret Demissu Sep 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሱዳን ህዝብ ያለንን ድጋፍ በሙሉ ልብ እናረጋግጣለን ሲሉ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቲውተር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት ፥ ኢትዮጵያና ሱዳን ወደ ዲሞክራሲ የሚያርጉት ሽግግር በርካታ ተግዳሮቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ተገቢ ባልሆነ መንገድ ሥራ ላይ ተሰማርተው በተገኙ የንግድ ድርጅቶች ላይ ህጋዊ እርምጃ ተወሰደ Meseret Demissu Sep 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወቅታዊ ሁኔታዎችን እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም የኑሮ ውድነቱን ለማባባስ የሞከሩና የኢኮኖሚ አሻጥር በፈጠሩ ድርጅቶች ላይ ህጋዊ እርምጃ መወሰዱን የደቡብ ወሎ ዞን አስታወቀ፡፡ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሠይድ ሙሐመድ ፥እስካሁን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሜ/ጀ ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የማዕረግ ዕድገት ሰጠ Meseret Demissu Sep 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሜ/ጀ ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በስራ አፈጻጸም ብልጫ ለነበራቸውና የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑ አባላት የማዕረግ ዕድገት ሰጠ ። ከከፍተኛ መኮንን እስከ ባለ ሌላ ማዕረግ ለተሾሙ 75 የሰራዊት አባላት ፥ የክብር…