Fana: At a Speed of Life!

በደመራ በዓል ዕለት ፈጣን የኮቪድ-19 ምርመራ እና ለክትባት ፈለጊዎች አገልግሎት ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በመስቀል የደመራ በዓል ዕለት ፈጣን የኮቪድ-19 ምርመራ እና ለክትባት ፈለጊዎች አገልግሎት እንደሚሰጥ ጤና ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ በአሁኑ ጊዜ በከፍተኛ ሁኔታ እየተሰራጨ ያለውን የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የበሽታውን…

የኦሮሞ ህዝብን ወደ አዲስ ምዕራፍ ለማሻገር ዳግም ቃሌን አድሳለሁ – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሞ ህዝብን ወደ አዲስ ምዕራፍ በማሻገር ለውጡን ለማስቀጠል ዳግም ቃሌን አድሳለሁ ሲሉ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ አስታወቁ። በጨፌ ኦሮሚያ በድጋሜ ርዕሰ መስተዳድር ሆነው…

አንድነታችንን አጠናክረን አዲስ የሚመሰረተውን መንግስት ማገዝ ይጠበቅብናል-ሻለቃ አትሌት ሀይሌ ገ/ስላሴ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የጀመርነውን አንድነት አጠናክረን አዲስ የሚመሰረተውን መንግስት ማገዝ ይጠበቅብናል ሲል አትሌት ሻለቃ ሃይሌ ገብረስላሴ ተናገረ። የሚመሰረተው አዲስ መንግስት ሕዝብ የመምራት ብቃት ያላቸው አመራሮችን ወደ ኃላፊነት ማምጣት እንዳለበትም…

ዶ/ር ሊያ ታደሰ በማይጠብሪ ግንባር በህወሓት የወደሙ የጤና ተቋማትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በሰሜን ጎንደር ዞን በሽብር ቡድኑ ህወሓት የወደሙ የጤና ተቋማትን እና የተፈናቀሉ ዜጎችን ጎብኝተዋል። የአሸባሪው ህወሓት ቡድን በአማራ እና አፋር ክልሎች በተለያዩ አካባቢዎች…

የሶማሌ ክልል ብልፅግና ፓርቲ የምረጡኝ ቅስቀሳ ማጠቃለያ መርሃግብር አካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የሶማሌ ክልል ብልፅግና ፓርቲ መስከረም 20 የሚካሄደው ምርጫ የምረጡኝ ቅስቀሳ የማጠቃለያ መርሃ ግብር በዛሬው እለት  በጅግጅጋ ከተማ አካሂዷል ። በዚህ ምርጫ የቅስቀሳ የማጠቃለያ መርሃ ግብር ላይ የሶማሌ ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ሀላፊ…

ኢትዮ ቴሌኮም ሰሜን ምሥራቅ ሪጅን በአሸባሪው ትህነግ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው እና ወራሪው የትህነግ ቡድን በደቡብ ወሎ ዞን ወረባቦ ወረዳን በወረረበት ወቅት ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ጉዳት አድርሷል። ኢትዮ ቴሌኮም ሰሜን ምሥራቅ ሪጅን በወረዳው ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አድርጓል።…

አቶ ሽመልሰ አብዲሳ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)  አዲስ የተመሰረተው ጨፌ ኦሮሚያ  እያካሄደ ባለው የመጀመሪያ ጉባኤው  አቶ ሽመልስ አብዲሳን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ  ሾሟል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሆነው የተሾሙት አቶ ሽመልስ አብዲሳ በበኩላቸው፥…

የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ለመከላከያ ሰራዊት 24 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት 24 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው 416 ሰንጋዎችን ድጋፍ አደረገ። የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሙቀት ታረቀኝ ድጋፉን ባስረከቡበት ወቅት…

3 ሺህ 375 የክላሽንኮቭ ጥይቶችን እና 783 የብሬን ጥይቶችን ደብቆ ሊያሳልፍ የሞከረ ግለሰብ እጅ ከፍንጅ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ከአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ጋር በመቀናጀት ባደረጉት ክትትል ህገወጥ የጦር መሳሪያዎች ተያዙ። በጎንደር ከተማ ቀበሌ 18 የሚኖር እሸቴ ፀጋዉ የተባለ ተጠርጣሪ ከጎንደር ከተማ ወደ ባህር ዳር ከተማ…

የሀረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ የምረጡኝ ቅስቀሳ ማጠቃለያ መርሃግብር አካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የሀረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ የምረጡኝ ቅስቀሳ ማጠቃለያ መርሃግብር የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲንን ጨምሮ የፓርቲውከፍተኛ አመራሮችና እጩ ተወዳዳሪዎች በተገኙበት አካሂዷል። በወቅቱም የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ…