Fana: At a Speed of Life!

በሰብዓዊ መብት ሰበብ በሀገራት የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ከመግባት መቆጠብ ይገባል ሲሉ ቻይናና ሩሲያን ጨምሮ 13 ሀገራት ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣መስከረም 11 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰብዓዊ መብቶች ይከበሩ ዘንድ ሁሉም ተዋናዮች ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ያለምንም አድልዎ ተግባራዊ ማድረግ አለባቸው ሲሉ ቻይናና ሩሲያን ጨምሮ 13 ሀገራት ጥሪ አቀረቡ። በተጨማሪም ሰብዓዊ መብቶችን እንደሰበብ በመጠቀም በሉዓላዊ ሀገራት…

የኢሬቻ በዓልን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣መስከረም 11 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የዘንድሮውን የኢሬቻ በዓል አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር የፓናል ውይይት እያካሄደ ነው። ውይይቱም በዋናነት የኢሬቻ በዓል በሰላማዊ መንገድ እንዲከበር የባለድርሻ አካላት ሚና ላይ ትኩረት…

የባህላዊ ወርቅ አምራቾች የሮያሊቲ ክፍያ ሙሉ በሙሉ ተነሳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህላዊ መንገድ ወርቅ እያመረቱ ለባንክ ለሚያቀርቡት አምራቾች ለክልል ሲከፍሉ የነበረው የሮያሊቲ ክፍያን ሙሉ በሙሉ መነሳቱ ተገለፀ። የመዐድንና ነዳጅ ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ የሚመሰገን ውሳኔ ብለዉ በማህበራዊ…

በደቡብ ጎንደር ዞን መከላከያ ሰራዊቱን ለሚቀላቀሉ ወጣቶች ሽኝት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ጎንደር ዞን የሃገር መከላከያ ሰራዊቱን ለሚቀላቀሉ ወጣቶች ሽኝት ተደረገ። በደብረታቦር ዩኒቨርስቲ ከሁሉም የዞኑ ወረዳዎች የተውጣጡ ወጣቶች እና ጎልማሶች በትልቅ ሃገራዊ ወኔ ሽኝት ተደረጎላቸዋል። በሽኝቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ምልምል…

በማይጠብሪ ግንባር ለ25 ቀናት ሁለት የቆሰሉ የመከላከያ ሰራዊት አባላትን ደብቀው ከጁንታው የታደጉት አርሶ አደር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤተሰባቸውን ህይወት አደጋ ላይ ጥለው ለ25 ቀናት ሁለት ጉዳት የደረሰባቸው የመከላከያ ሰራዊት አባላትን ከብሬን ጦር መሳሪያ ጋር ደብቀው ከጁንታው የታደጉት አርሶ አደር ቤተሰቦች ደጀንነታቸውን በተግባር አስመስክረዋል።…

በቂ የደም ክምችት አለኝ- የመተማ ደም ባንክ አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመተማ ደም ባንክ አገልግሎት በቂ የደም ክምችት እንዳለው ሀላፊው አቶ ወንድሙ አሰፋ አስታወቁ። ተቋሙ በአለፈው ዓመት 2 ሺህ ዩኒት ደም ለመሰብሰብ አቅዶ 2 ሺህ 141 ዩኒት ደም በመሰብሰብ ከዕቅድ በላይ ማሳካት…

ከመሠረታዊ ባህርተኛ ተማሪዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ባህርዳር መኮድ ካምፕ ከሚገኙ መሠረታዊ ባህርተኛ ተማሪዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ባህር ሃይል ም/አዛዥ ለሎጀስቲክስ ኮሞዶር ዋለፃ ዋቻ ፥ ተቋሙ በትምህርትና ሥልጠና ብቁና ፕሮፌሽናል…

ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍሎች አካታች የሆነ የበይነ መረብ ግንኙነት እንዲኖር እየተሰራ ነው- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍሎች አካታች የሆነ የበይነ -መረብ ግንኙነት እንዲኖር ኢትዮጵያ በትኩረት እየሰራች መሆኑን ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ "ወደ አዲስ ጉዞ" በሚል በዓለም አቀፉ የቴሌኮም ህብረት…

በኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ስም የተሰየመ አደባባይ የፊታችን እሁድ ይመረቃል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ስም የሚሰየመውን አደባባይ የፊታችን እሁድ እንደሚመረቅ የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌደሬሽንና የለሚ ኩራ ክፍል ከተማ አስታወቁ ። የመዲናዋ አትሌቲክስ ፌደሬሽንና የክፍለ ከተማው አመራሮች…

የምስራቅ ጎጃም ዞን10 ሺህ ተማሪዎች በነፃ ለማስተማር ወሰነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ ጎጃም ዞን አስተዳደር አሸባሪው ትህነግ ከትምህርት ገበታ እንዲነጠሉ የወሰነባቸዉ 10ሺህ ተማሪዎች በነፃ ለማስተማር ወሰነ። የትህነግ አሸባሪ ሃይል በፈጸመው ወረራና ጅምላ ጭፍጨፋ የጦርነቱ ሰለባ የሆኑ ተማሪዎችን በምስራቅ ጎጃም ዞን…