ፋና ስብስብ እግር የሌላት የበግ ግልገል ተወለደች Meseret Demissu Sep 21, 2021 0 አዲስ አበባ፤ መስከረም 11፤ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ማማ ምድር ወረዳ ምንም እግር የሌላት የበግ ግልገል መወለዷ ተሰማ፡፡ በወረዳው ጉርሜ ቀበሌ ትናንት ምሽት ነው ሴት የበግ ግልገሏ የተወለደችው ፡፡ የወረዳው መንግስት ኮምዩንኬሽን…
Uncategorized ዲፕሎማትነት የአገር ብሔራዊ ጥቅምን ማስጠበቅ የሚያስችል ክህሎትና እውቀት የሚጠይቅ ተልዕኮ ነው- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ Meseret Demissu Sep 21, 2021 0 አዲስ አበባ፤ መስከረም 11፤ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ዲፕሎማትነት በከባድ ሁኔታ ውስጥም ሆኖ የአገር ብሔራዊ ጥቅምን ማስጠበቅ የሚያስችል ክህሎት እና እውቀት የሚጠይቅ ተልዕኮ ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንቷ የውጭ ጉዳይ ዋናው መስሪያ ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያዊነት ፈተናን እየተጋፈጠ የሚያሸንፍ ማንነት ነው – ብ/ጀ አስፋው ማመጫ Meseret Demissu Sep 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊነት ፈተና የበዛበት ነገርግን ፈተናን እየተጋፈጠ የሚያሸንፍ ማንነት መሆኑን የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ተወካይ ብ/ጀ አስፋው ማመጫ ገለጹ። የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክቶሬት በስሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጁንታው አካባቢያችንን ሳናሰደፍር ቆይተናል- የውርጌሳ ወጣቶች Meseret Demissu Sep 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጁንታው እኛን አልፎ ደቡብ ወሎ ዞን ለመግባት ጥረት ቢያደርግም በጋራና በአንድነት በመቆማችን አካባቢያችንን ሳናሰደፍር ቆይተናል ሲሉ የውርጌሳ ከተማ ወጣቶች ገለጹ። በውርጌሳ ከተማ የሚገኙ ወጣቶች ለፋና ብሮድካስቲንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ስኬታማ የደህንነት ሥራዎች ማከናወኑን አስታወቀ Meseret Demissu Sep 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣መስከረም 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት በ2013 ዓ.ም በሀገር አንድነትና ህልውና ላይ የተደቀኑ ብሄራዊ የደህንነት ስጋቶችን አስቀድሞ በማምከን በኩል ስኬታማ ሥራዎች ማከናወኑን ገልጿል። የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት በ2013 የሥራ ዘመን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአፍሪካ ሕብረት የጥላቻ ንግግርን ለመከላከል ያለመ ዘመቻ ይፋ አደረገ Meseret Demissu Sep 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት “ለጥላቻ ንግግር ቦታ የለም” በሚል መሪ ቃል የጥላቻ ንግግርን ለመካላከል ያለመ ዘመቻ ይፋ አድርጓል። የአፍሪካ ሕብረት የሰላምና ጸጥታ ጉዳዮች ከምሥራቅ አፍሪካ የተመድ ሰብአዊ ድርጅት ጋር በመሆን የአለም የሰላም ቀንን…
የሀገር ውስጥ ዜና ቡና ባንክ ለመምህራን እና ለጤና ባለሞያዎች ያዘጋጀውን የሎተሪ እጣ አወጣ Meseret Demissu Sep 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቡና ባንክ ለመጀመሪያ ጊዜ ያዘጋጀው መምህራንን እና የጤና ባለሞያዎችን ተሳታፊ ያደረገው የሎተሪ እጣ መስከረም 11 ቀን 2014 ዓ.ም በብሄራዊ ሎተሪ በዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት በይፋ ወጥቷል፡፡ ይህ የሃገር…
የሀገር ውስጥ ዜና በህገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ448 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር ተያዘ Meseret Demissu Sep 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ በህገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 448 ሺህ 550 የአሜሪካ ዶላር ተያዘ። ቢራ በመጫን መነሻውን ከአማራ ክልል ደብረብርሃን ከተማ ያደረገው የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 3-26981 ኢት.ተሳቢ የጭነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንዱስትሪያል ፓርኩ 114 ሚሊየን ዶላር ገቢ አገኘ Meseret Demissu Sep 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለውጭ ገበያ ከላካቸው የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል 114 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ገቢ አገኘ። የፓርኩ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ፍጹም ከተማ ፥ በዓለም አቀፍ ደረጃ በተከሰተው የኮቪድ-19 ወረርሽኝ የ2013 ዓ.ም…
ፋና ስብስብ በህንድ መንገድን ወደ መማሪያ ክፍል የቀየረዉ መምህር Meseret Demissu Sep 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣መስከረም 11፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከሰት ተከትሎ ተስተጓጉሎ የነበረዉን የመማር ማስተማር ሂደት ለማስቀጠል በመንግስት የሚተዳደሩ እና በገጠር አካባቢዎች ያሉ ትምህርት ቤቶች ተግዳሮት ገጥሟቸዋል። ሆኖም የመማር ማስተማር ሂደት…