የሀገር ውስጥ ዜና በቀመጫቸውን ጅቡቲ ያደረጉ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ዘመናዊ ቄራ ለመገንባት ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ Meseret Demissu Sep 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ የአፍሪካ አገራት የተውጣጡ መቀመጫቸውን ጅቡቲ ያደረጉ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ዘመናዊ ቄራ ለመገንባት ፍላጎት እንዳላቸው ገልጸዋል። ባለሀብቶቹ በኢትዮጵያ ለሦስት ቀናት የኢንቨስትመንት ጉብኝትያደረጉ ሲሆን፥…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል የአሜሪካ ኮንግረስ ልዑክን በጽ/ቤታቸው አነጋገሩ Meseret Demissu Sep 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒሰትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል የአሜሪካ ኮንግረስ አባል ካረን ባስ የሚመራ ልዑክ በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ሚኒስትሯ ቢትዮጵያ ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ከምንጩ ለመስማትና ለመረዳት በመምጣታቸው አመስግነው የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር “የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት” ዘመቻን በይፋ ተቀላቀሉ Meseret Demissu Sep 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ደራስያን የዜጎችን አንድነት የሚያጠናክሩ ስራዎችን በማበርከት ለኢትዮጵያ ህልውና መጠበቅ የበኩላቸውን ሚና መውጣት እንዳለባቸው የኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር ገለጸ፡፡ የማህበሩ አባላት "የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያን ከቁርሳቸው ቀንሰው ለተፈናቃዮች ሊደርሱላቸው ይገባል-ምክትል አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ሽታዬ ምናለ Meseret Demissu Sep 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን ከቁርሳቸው ቀንሰው ለተፈናቃዮች ሊደርሱላቸው እንደሚገባ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ሽታዬ ምናለ ጥሪ አቀረቡ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ሽታዬ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ፖሊስ አመራርና አባላት የነጩ ፖስታ ጎርፍ ለነጩ ቤተመንግስት ንቅናቄ ላይ ተሳተፉ Meseret Demissu Sep 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ አመራርና አባላት የነጩ ፖስታ ጎርፍ ለነጩ ቤተመንግስት ንቅናቄ ላይ በመሳተፍ የኢትዮጵያን እውነታ ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማሳወቅ የሚደረገውን እንቅስቃሴ ላይ መሳተፋቸው ተገለፀ፡፡ አሸባሪው የህወሓት ጁንታ ቡድን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ሞሮኮ ማዳበሪያ ለማምረት ተፈራረሙ Meseret Demissu Sep 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሞሮኮ መንግስት ኩባንያ በአመት 3 ነጥብ 8 ሚሊየን ቶን ማዳበሪያ ለማምረት ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን በኢፌዴሪ የፋይናንስ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ የተመራው ልዑክ እና ኦሲፒ ኩባንያ ናቸው ፡፡ በድሬደዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንትዮቹ በተመሳሳይ ከፍተኛ ውጤት ተመረቁ Meseret Demissu Sep 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንትዮቹ በተመሳሳይ የትምህርት ክፍለ እኩል 3 ነጥብ 59 ውጤት በማምጣት በልዩ ሽልማት ጭምር በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተመረቁ ። የተወለዱት አዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ነው፡፡ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መስኮች ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዝነኞቹ የባህል ሙዚቃ ተጫዋቾች በግምባር በመገኘት የጸጥታ ሀይሉን አበረታቱ Meseret Demissu Sep 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲስት ሰማኸኝ በለው እና ዋኘው አሸናፊ በግምባር በመገኘት የመከላከያ ሰራዊቱን፣ ልዩ ሀይሉን፣ ፋኖ እና ሚሊሻን አበረታተዋል።ለኢትዮጵያ ክብር ሲባል በድር በገደሉ እየተዋጉ እና እየተዋደቁ ለሚገኙ ለሁሉም የሰራዊቱ አባላት ክብር እና ምስጋና…
የሀገር ውስጥ ዜና አርሲ ዩንቨርሲቲ በተለያየ መርሐ ግብር ያስተማራቸዉን 2 ሺ755 ተማሪዎችን አስመረቀ Meseret Demissu Sep 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬዉ እለት በዩንቨርሲቲዉ የማህበረሰብ ሳይንስና ሂዩማኒቲ ኮሌጅ በበቆጂ ካምፓስ በስምንት የትምህርት ክፍል በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን 831 ተማሪዎች አስመርቋል፡፡ የኮሌጁ ዲን ዶክተር ዋቆ ገዳ በምረቃ ስነ ሥርዓቱ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና መከላከያ ሰራዊቱን በመቀላቀል እና ስልጠና በመውሰድ ሀገራችንን እጠብቃለን- የመቄት ወረዳ ነዋሪዎች Meseret Demissu Sep 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፋላቂት ከተማ የመቄት ወረዳ ነዋሪዎች ከተለያዩ ቀበሌዎች የተውጣጡ በርካታ ነዋሪዎች የኢፌዲሪ መከላከያ ሰራዊትን ለመቀላቀል እና ስልጠና ለመውሰድ በነቂስ ወጥዋል። የህወሓት የሽብር ወረራ ከፈፀመባቸው አካባቢዎች የመቄት ወረዳ አንዱ…