Fana: At a Speed of Life!

አሜሪካ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት እና ግዛታዊ አንድነትን ለማስጠበቅ እየተካሄዱ ያሉ ተግባራትን እንደምትደግፍ የሀገሪቱ የኮንግረስ አባላት ገለፁ

አዲስ አበባ፣ መስረም 8፣ 14 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የአሜሪካ የኮንግረስ አባላትን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ ለኮንግረስ አባላቱም ኢትዮጵያ የሕግ የባላይነትን ለማስጠበቅ እያካሄደችው ባለው ተግባር…

ዘመቻውን አሸንፈን እኩልነትና ፍትሐዊነት የሰፈነባት የጋራ ኢትዮጵያን እንገነባለን-የአብን የውጭ ግንኙነት ኃላፊ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕልውና ዘመቻውን አሸንፈን አንድነት፣ እኩልነትና ፍትሐዊነት የሰፈነባት የጋራ ኢትዮጵያን እንገነባለን ሲሉ የአብን የውጭ ግንኙነት ኃላፊ ዶክተር ቴዎድሮስ ኃይለማርያም ተናገሩ። የተደቀነውን የህልውና ስጋት መቀልበስ፤…

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ለአርቲስት አዱኛ ዱሞ የክብር ዶክተሬት ሠጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ለአርቲስት አዱኛ ዱሞ የክብር ዶክተሬት ሰጥቷል፡፡ አርቲስቱ ከ500 በላይ ዘፈኖች ከመጫወቱም ባለፈ በሲዳምኛ፣ በአፋን ኦሮሞ፣ በአማርኛ፣ በሶማሊኛና በአረቢኛ ቋንቋዎች ግጥሞችን በመጻፍንና በማቀንቀን የህብረ ብሄራዊነት…

ጀነራል ብርሀኑ ጁላ በደቡብ ወሎ ግንባር ከአመራሮች እና ከሠራዊቱ ጋር ውይይት አድረጉ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 8፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ሀይሎች ጠ/ኤታማዦር ሹም ጀነራል ብርሀኑ ጁላ በደቡብ ዕዝ ወሎ ግንባር ተገኝተው በሠራዊቱ የግዳጅ አፈጻፀም እና ባስመዘገባቸው ድሎች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል ፡፡ በውይይቱም ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ከውጪ ጠላቶቻችን ጋር በማበር…

ሽልማቱ የኔ አይደለም የመላው ኢትዮጵያውያን ነው- ክቡር ዶ/ር ኦባንግ ሜቶ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ  ለሰብዓዊ መብት ተሟጋች ኦባንግ ሜቶ የክቡር ዶክተሬት ሰጥቷል፡፡ በእውቅና ስነ-ስርዓቱ ላይ የተገኙት  ኦባንግ  ሜቶ ሽልማቱ ከጎኔ አብረውኝ ለነበሩ እና ለመላው ኢትዮጵያውያን ነው ብለዋል። ኢትዮጵያ የብዙ ብሄር…

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ”የነጩ  ፓስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተመንግሥት”  ደብዳቤ የመጻፍ መርሐግብር አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እና የካቢኔ አባላት "የነጩ  ፓስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተመንግሥት"  ደብዳቤ የመጻፍ መርሐግብር አስጀምረዋል፡፡ "የነጩ ፓስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተመንግሥት"  በሚል የውጪ ሀገራት በተለይ የአሜሪካ መንግስት…

አረመኔው የህወሓት ቡድን ንፁሃንን በጅምላ በመረሸን ዓለም አቀፍ ወንጀል ፈፅሟል- ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  አረመኔውና ከሃዲው  የህውሓት ቡድን ንፁሃንን በጅምላ በመረሸን ዓለም አቀፍ ወንጀል ፈፅሟል ሲሉ በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ ገለጹ። የፌደራል መንግስት የስራ ሃላፊዎች፣…

አሸባሪው ህወሓት ምርት ገበያ በመጋዘኖች ውስጥ ያከማቻቸውን ምርቶች ዘርፏል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት የምርት ገበያ ቢሮዎችን ከጥቅም ውጭ ከማድረጉም በላይ በመጋዘኖች ውስጥ የተከማቹ ምርቶች መዝረፉን የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለሥልጣን አስታወቀ። የተዘረፈው የግብርና ምርቶች ከ24 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ እንደሚገመት…

የአማራ ምሁራን በወቅታዊ ሀገራዊ ና ክልላዊ ሁኔታ ላይ ውይይት እያካሄዱ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ለፍትሕ እና ርትዕ መታገል የምሁራን ኀላፊነት ነዉ” በሚል መሪ ሐሳብ የአማራ ምሁራን በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ሁኔታ ላይ ውይይት እያካሄዱ መሆኑ ተገለጸ። የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አቶ አብርሃም…

ደም መለገስ ለእኛ ትንሹ ግዴታ ነው – የጎንደር ፋና ኤፍ ኤም ሰራተኞች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ደማችንን ለሠራዊታችን" በሚል መሪ ቃል ደም የጎንደር ፋና ኤፍ ኤም 98.1 ሬዲዮ ጣቢያ ሰራተኞችና ተባባሪ አዘጋጆች በዛሬው ዕለት ለሀገር ህልውና እየተዋደቀ ላለው የወገን ጦር ደም ለግሰዋል። ለኢትዮጵያ ህልውና በሙያችን ከምናበረክተው…