የሀገር ውስጥ ዜና ዘራፊና ገዳይ የሆነውን የሸኔ ቡድን የጉጂ ኦሮሞ አባገዳዎች አወገዙ Meseret Demissu Sep 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ጉጂ ህዝብ ዘራፊና ገዳይ የሆነውን የሸኔ ቡድን አሳልፎ እንዲሰጥ የጉጂ ኦሮሞ አባገዳዎች ውሳኔ አሳለፉ፡፡ የጉጂ ኦሮሞ አባገዳዎች የሀገር ሽማግሌዎችና የዞኑ ነዋሪዎች ሽብርተኛው ሸኔ በንጹሀን ላይ እያደረሰ ያለውን ጥቃት ለማስቆም…
የሀገር ውስጥ ዜና የስልጠና ቆይታቸውን አጠናቀው ወደ ግዳጅ ቀጠና የተመደቡ አባላትን አቀባበል ተደረገላቸው Meseret Demissu Sep 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የስልጠና ቆይታቸውን አጠናቀው ወደ ግዳጅ ቀጠና የተመደቡ አባላትን የመተከል ኮማንድ ፖስት የተቀናጀ ግብረ ሃይል ዋና አስተባባሪ ሌተናል ጄኔራል አስራት ዴኔሮ አና የክልሉ ከፍተኛ የመግስት የስራ ሃላፊዎች አቀባበል አደረጉላቸዉ። ሌተናል ጄኔራል…
የሀገር ውስጥ ዜና ማንም ዜጋ በሀገሩ ጉዳይ ገለልተኛ መሆን አይችልም-የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ጥምረት Meseret Demissu Sep 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ጥምረት ወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታን አስመልክተው ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ማንም ዜጋ በሀገሩ ጉዳይ ገለልተኛ መሆን አይችልም ሲል ገለጸ። ጥምረቱ በሰላማዊ ዜጎች፣ በቤተ ክርስቲያን እና መስጊዶች፣ በትምህርት…
የሀገር ውስጥ ዜና የመንግሥት እና የመገናኛ ብዙኃን የሥራ ኀላፊዎች ማይጠብሪ ግንባር ገቡ Meseret Demissu Sep 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣መስከረም 7፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥት እና የመገናኛ ብዙኃን የሥራ ኀላፊዎች ጀግኖችን ለማዬትና በአሸባሪው የትህነግ ቡድን የተጎዱ ወገኖችን ለመጠየቅ ማይጠብሪ ግንባር ገብተዋል። የመንግሥት እና የመገናኛ ብዙኃን የሥራ ኀላፊዎች በማይጠበሪ ግንባር…
የሀገር ውስጥ ዜና የደሴ ከተማ የንግዱ ማህበረሰብ ለጸጥታ ሀይሉ ድጋፍ አደረጉ Meseret Demissu Sep 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደሴ ከተማ የንግዱ ማህበረሰብ አባላት በደላንታ ግንምባር ለሚገኘው የሀገር መከላከያ እና ለአማራ ልዩ ሀይልና ሚሊሻ ድጋፍ አድርገዋል። ግንምባር ድረስ በመገኘት ድጋፉን ያደረጉት ነዋሪዎቹ፥ ለሀገር ህልውና ጁንታውን በመደምሰስ እየተዋደቀ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያዊያን በቤጂንግ 2021 የዓለም ዓቀፍ የሮቦት ውድድር አሸነፉ Meseret Demissu Sep 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤጂንግ 2021 የዓለም ዓቀፍ የሮቦት ውድድር ሻምፒዮና ኢትዮጵያዊያን በተሳተፉበት ዘርፍ የወርቅ፣ብር እና ነሀስ ሜዳሊያ አሸናፊ ሆነዋል። በፈረንጆቹ መስከረም 13/2021 በቤጂንግ የዓለም ዓቀፍ የሮቦት ውድድር ሻምፒዮና ከ20 በላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሎሬት ጸጋዬ ገብረመድህን ማእከል ከባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ጋር ተፈራረመ Meseret Demissu Sep 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአምቦ ዩኒቨርሲቲ የሎሬት ጸጋዬ ገብረመድህን የባህል፣ ጥናትና ምርምር ማእከል ከባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ጋር ስምምነት ተፈራረመ። በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ዶክተር ብዙነሽ ሚደቅሳና የባህልና…
የሀገር ውስጥ ዜና በወሎ ግንባር በርካታ የአሸባሪው ታጣቂዎች እየተደመሰሱና እጅ እየሰጡ ነው- የግንባሩ የጦር መኮንኖች Meseret Demissu Sep 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪውን ህወሓት በመደምሰስ አኩሪ ጀብዱ እየፈጸሙ እንደሚገኙ በወሎ ግንባር የተሰለፉ የጦር መኮንኖች ተናገሩ። በግንባሩ የጠላት መሳሪያዎችና ታጣቂዎች እየተማረኩና እየተደመሰሱ ጠላት ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ”ካለኝ ቀንሼ ለመከታዬ” Meseret Demissu Sep 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ''ካለኝ ቀንሼ ለመከታዬ'' በሚል መሪ ሃሳብ ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ፡፡ የቀድሞ የጦር ጉዳተኞች፣ የአካል ጉዳተኞች እና የአረጋውያን ተሃድሶ እና የማህበራዊ ችግር ተጎጂዎች ልማት ማዕከላት ለመከላከያ ሰራዊት…
የሀገር ውስጥ ዜና የመከላከያ ሰራዊት የኢትዮጵያ አንድነት ውል የተቋጠረበት ነው-የጎንደር ከተማ ከንቲባ Meseret Demissu Sep 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ከአንድ ቤተሰብ አንድ ዘማች " በሚል መሪ ቃል የጎንደር ከተማ አስተዳደር ከከተማው ህዝብ ጋር ምክክር አካሄደ። ደህንነት ሳይረጋገጥ እንደ ሀገር መቀጠል አይቻልም ያሉት የጎንደር ከተማ ከንቲባ አቶ ሞላ መልካሙ ፥የመከላከያ ሰራዊት…