Fana: At a Speed of Life!

ትላንት ድል ባስመዘገባችሁበት የውቅን ተራራ ስር አዲስ አመትን ማክበራችን ልዩ ትርጉም ያለው ነው -ጄነራል ብርሀኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትላንት ድል ባስመዘገባችሁበት የውቅን ተራራ ስር አዲስ አመትን ማክበራችን ልዩ ትርጉም ያለው ነው ሲሉ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄነራል ብርሀኑ ጁላ ገለፁ። ኢትዮጵያን ለማዳን ነው የምንዋጋው ያሉት ኢታማዦር ሹሙ አሸባሪ ቡድኑን…

ወ/ሮ አዳነች አቤቤን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች አዲስ ዓመትን በወሎ ግንባር ከፀጥታ ኃይሉ ጋር እያከበሩ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ወሎ ዞን እና የደሴ ከተማ አስተዳደር ነዋሪዎች በወሎ ግንባር ከሚገኘው የሀገር መከላከያ ሠራዊት እና የአማራ ልዩ ኀይል፣ ሚኒሻ እና ፋኖ ጋር የ2014 ዓ.ም አዲስ ዓመትን በጋራ እያከበሩ ነው። በመርሃ ግብሩ ላይ የብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት…

የኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰራተኞች አዲስ ዓመትን ከተፈናቃይ ዜጎች ጋር አከበሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የጎንደር ዲስትሪክት እና የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰራተኞች  በጦርነቱ ከተለያዩ ቦታዎች ተፈናቅለው በደባርቅ ከተማ ከሚገኙ ተፈናቃዮች ጋር አዲስ ዓመትን አከበሩ። የዲስትሪክቱ ሠራተኞች  ለምግብነት…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ አዲስ ዓመትን ከሠራዊቱ ጋር ለማክበር ማይጠብሪ ግንባር ገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዐቢይ አሕመድ የ2014 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ከሠራዊቱ ጋር ለማክበር ማይጠብሪ ግንባር ተገኝተዋል። በማይጠብሪ ግንባር ከሠራዊቱ ጋር በዓልን ለማክበር የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ…

የከለላ ወረዳ 57 የእርድ እንስሳትን ለጸጥታ ኃይሉ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትህነግ ወራሪ ቡድን ለመመከት በግንባር ለሚፋለሙ የመከላከያ ሠራዊት፣ የአማራ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ እንዲሁም ፋኖ አባላት የተጠናከረ ድጋፍ እንደሚያደርግ የከለላ ወረዳ አስተዳደር አስታውቋል፡፡ የወረዳው ሕዝብ እስካሁን 50…

2014 የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ኢትዮጵያውያን  2014 አዲሱን ዓመት ተቀብለው እያከበሩ ነው። የኢትዮጵያውያን የዘመን መለወጫ የሆነው መስከረም አንድ  በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ይገኛል። አዲሱን ዓመት በማስመልከት የሃይማኖት አባቶች  እና የመንግስት የስራ ሃላፊዎች…

አዲሱ አመት የሰላም የደስታ የጤና እንዲሁም የፍሰሃ ዘመን ይሁንልን- ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት

መስከረም 01/2014 እንኳን ከዘመን ዘመን አሸጋገረን አዲሱ አመት የሰላም የደስታ የጤና እንዲሁም የፍሰሃ ዘመን ይሁንልን። ፈጣሪ አገራችንን እና ህዝባችንን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን መልካም አዲስ አመት ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት

የተለያዩ የሐይማኖት ተቋማት አባቶች ለ2014 ዓ.ም አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የሐይማኖት ተቋማት አባቶች ለ2014 ዓ.ም አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ብጹዕ አቡነ ማቲያስ፤ አዲስ ዓመት ሲመጣ የደስታና…

መሰረታዊ የውትድርና ስልጠና አጠናቀው ሰራዊቱን ለተቀላቀሉ የጀግና  አቀባበል ተደረገላቸው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መሰረታዊ የውትድርና ስልጠናቸውን አጠናቀው በወሎ ግንባር በኩል ወደ ሰራዊቱ ለተቀላቀሉ የቁርጥ ቀን ልጆች የጀግና አቀባበል ተደረገላቸው ። በአቀባበል ስነ-ስርአቱ ላይ ተገኝተው መልእክት ያስተላለፉት የግንባሩ ከፍተኛ የጦር አዛዥ እንዳሉት ፥ …

የአዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ 21 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል-መከላከያ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መስከረም 1 ቀን 2014 ዓ/ም የሚከበረውን የአዲስ አመት ማብሰሪያ  ምክንያት በማድረግ  በዕለቱ ከንጋቱ 12 ሰዓት ላይ ለ 21 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። ህብረተሰቡ ይህንን አውቆ እንዳይደናገጥ እና የጸጥታ…