Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ቆንጂት ሥነጊዮርጊስ የጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሽልማት ተበረከተላቸው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጋፋዋ ዲፕሎማት አምባሳደር ቆንጂት ሥነጊዮርጊስ የ2020 የጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የእውቅና ሽልማት ተበረከተላቸው:: አምባሳደር ቆንጂት ሽልማቱን አዲስ አበባ በሚገኘው የጃፓን አምባሳደር መኖሪያ ቤት በተካሄደው መርኃ ግብር በአፍሪካ ህብረት…

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ አቅመ ደካሞችንና የስጋ ደዌ ተጠቂዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ በአዲስ አበባ አለርት ሆስፒታል አካባቢ የሚኖሩ አቅመ ደካሞችና የስጋ ደዌ ተጠቂዎችን ጎበኙ፡፡ አዲስ አመት በአልን ምክንያት በማደርግ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ አቅመ ደካሞችንና በስጋ ደዌ…

በንጹኃን ዜጎች ላይ ጭፍጨፋ የሚፈጽመውን የሕወሃት አሸባሪ ቡድን ማጥፋት አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው-ሜ/ጀ እንዳልካቸው ወልደኪዳን

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በንጹሃን ዜጎች ላይ ጭፍጨፋ የሚፈጽመውን የሕወሃት አሸባሪ ቡድን ማጥፋት አማራጭ የሌለው ጉዳይ መሆኑን የምድር ኃይል ምክትል አዛዥ ሜጀር ጀኔራል እንዳልካቸው ወልደኪዳን ገለጹ። የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት አዋሽ አርባ ውጊያ ቴክኒክ ትምህርት…

እንኳንም ከዘመን ዘመን አሸጋገራችሁ የሚሉ ቃላት አዲስነትን የማላበስ ጉልበት አላቸው-ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ለ2014 ዓ.ም የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ከንቲባዋ በእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸው፥በዉጪና በሀገር ዉስጥ የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን እንዲሁም ውድ የከተማችን…

ኢትዮጵያውያን አዲሱን ዓመት ሲቀበሉ በተለያዩ ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች በመደገፍ ሊሆን ይገባል-የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አዲሱን ዓመት ሲቀበሉ በተለያዩ ምክንያቶች ጉዳት የደረሰባቸውንና የተፈናቀሉ ወገኖችን በመደገፍ ሊሆን እደሚገባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጥሪ አቀረበ። ጉባኤው የ2014 ዓ.ም አዲሱን ዓመት አስመልክቶ ለሁሉም እምነት ተከታዮች የእንኳን…

ፕላን ኢትዮጵያ በጂማ ከሁለት ሺህ ለሚበልጡ ችግረኞች የድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕላን ኢትዮጵያ የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት የአዲስ አመት በአል ምክንያት በማድረግ በጅማ ዞን በነዲ ጊቤ ወረዳ ለችግር ለተጋለጡ 2 ሺህ 64 የህብረተሰብ ክፍሎች የምግብና የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። ድርጅቱ ያደረገው ድጋፍ ከ1 ሚሊየን ብር…

በተለያዩ ግንባሮች ለ10ኛ ዙር ልዩ ልዩ ድጋፎች ተደርገዋል- የደሴ ከተማ ከንቲባ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ የሚገኙ ወርቅ እና ብር ሰሪዎች ማህበር እና የፅህፈት መሣሪያ መደብር ባለቤቶች ለሀገር መከላከያ የሠራዊት አባላት ወሎ ግንባር ተገኝተው ድጋፍ አደረጉ። አቶ አበበ ገብረ መስቀል የደሴ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ…

የደቡብ ኦሞ ዞን ነዋሪዎች ለህልውና ዘመቻው ለሦስተኛ ጊዜ የገንዘብና የዓይነት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኦሞ ዞን ነዋሪዎች ለሶስተኛ ጊዜ ለህልውና ዘመቻ ለቆሙ ጀግኖች የሚውል በጥሬ ገንዘብ 12 ሚሊየን ብርና 102 ሰንጋዎች ድጋፍ አደረጉ። የዞኑ የሀብት አሰባሳቢ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ምህረቱ አሰፋ ለኢዜአ እንደገለጹት፥ የዞኑ ህዝብ…

በህገ ወጥ መንገድ የኮቪድ -19  ህክምና አገልግሎት  የሰጠ ተጠርጣሪ  በቁጥጥር ስር  ዋለ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦሌ ክፍለ ከተማ  በህገ ወጥ መንገድ የህክምና ፍቃድ ሳይኖረው የኮቪድ -19  ህክምና ማዕከል በመክፈት አገልግሎት እየሰጠ የነበረ ተጠርጣሪ  በቁጥጥር ስር  መዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ። ተጠርጣሪው ግለሰብ በቁጥጥር ስር የዋለው በቦሌ…

የደንበኞችን ፍላጎት ማዕከል ያደረገ አገልግሎት በመስጠት ላይ እንገኛለን – የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ጊዜው የሚጠይቀውን ዘመናዊ የጉምሩክ አስተዳዳር ሥርዓት በመዘርጋት የደንበኞችን ፍላጎት ማዕከል ያደረገ አገልግሎት በመስጠት ላይ እንደሚገኝ ገለጸ፡፡ መረጃ እንደሚያሳየው ኮሚሽኑ በ2013 በጀት ዓመት ዓላማውን ለማሳካት…