Fana: At a Speed of Life!

የባንዳ ጥንካሬ የሚፈጠረው በጀግኖች ዝምታ ነው- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የባንዳ ጥንካሬ የሚፈጠረው በጀግኖች ዝምታ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ። አቶ ደመቀ መኮንን በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ ፥የባንዳ ጥንካሬ የሚፈጠረው በጀግኖች ዝምታ ነው። የኛ…

በጀት ዓመቱ በዲፕሎማሲው መስክ ስኬት የተመዘገበበት መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በጀት ዓመት ኢትዮጵያ የተለያዩ ፈተናዎችን የተጋፈጠች ቢሆንም የዲፕሎማሲው መስክ ስኬት የተመዘገበበት መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሳምንታዊ…

ቦርዱ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በሚካሄደው ህዝበ ውሳኔ ላይ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ምክክር አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝበ ውሳኔ ላይ ከፖለቲካ ፓርቲዎችና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በሀዋሳ ምክክር አደረገ። ቦርዱ መስከረም 20/2014 ዓ.ም. በሚካሄደው ህዝበ ውሳኔ የጊዜ ሰሌዳ…

የሰዓት ገደቡ ተነስቷል – የባህርዳር ከተማ ፀጥታ ም/ቤት

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በ ባህርዳር ከተማ እስከ ምሽቱ አራት ሰዓት ተጥሎ የነበረው የሰዓት ገደብ ከዛሬ ጀምሮ መነሳቱን የባህርዳር ከተማ አስተዳደር የፀጥታ ምክር ቤት አስታውቋል። በሌላ በኩል በየከተማው መግቢያና መውጫ ከፖሊስ፣ ከአድማ ብተና ውጪ ማንም መኪና…

በአዲሱ ዓመት በጦርነቱ የተጎዳውን ኢኮኖሚ የሚያካክሱ ስራዎች ይከናወናሉ – አቶ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲሱ ዓመት የህወሃት ወራሪ ሃይል በከፍተው ጦርነት የተጎዳውን የክልሉ ኢኮኖሚ ማካካስ የሚያስችሉ የልማት ስራዎች ትኩረት ተሰጥቶ ይከናወናሉ '' ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ አገኘሁ ተሻገር አስታውቁ። አቶ አገኘሁ በእንኳን አደረሳችሁ…

ወራሪው የህወሓት ቡድን በአፋር የካሉዋን ሆስፒታል በርካታ ንብረት ዘርፏል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአፋር ክልል ተጠራርጎ የወጣው ወራሪው የጁንታ ቡድን የካሉዋን ሆስፒታል የህክምና መሳሪያዎችና መድሃኒቶችን ዘርፎ መሸሹን የሆስፒታሉ ሃለፊ አቶ ሃሚድ ሆዳ ገለጹ። በፋንቲ ረሱ ዞን ለሚገኙ አምስት ወረዳዎች አገልግሎት ሲሰጥ…

የጀግንነት ቀንን ከጀግኖች ጋር ማክበር በመቻሌ ደስታ ተሰምቶኛል- ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጋር በመሆን በሕግ ማስከበር እና በሕልውና ዘመቻው ጉዳት ደርሶባቸው በጦር ኃይሎች ሆስፒታል በሕክምና ላይ የሚገኙ የመከላከያ ሠራዊት አባላትን ጎብኝተዋል፡፡…

ለወሎ ህዝብ ደጀናዊ ፍቅር ከነፍስ በላይ የሚከፈል መሥዋእትነት ቢኖር እናደርገዋለን-ሌ/ኮ ታየ ተክሌ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ለደሴና ለወሎ ህዝብ ደጀናዊ ፍቅር ከነፍስ በላይ የሚከፈል መሥዋእትነት ቢኖር እናደርገዋለን ሲሉ ሌተናል ኮሎኔል ታየ ተክሌ ተናገሩ። በወሎ ውጫሌ ግንባር እነ ፍስሀ ዳኜ እና ጓደኞቻቸው ግንባታ ህብረት ስራና ሽርክና ማህበር…

የሰላም ሚኒስቴር የመስኖ ውኃ መሳቢያ ፓምፕ ጄኔሬተሮችን ለጋምቤላ ክልል አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር በ2013 በጀት ዓመት በልዩ ድጋፍ በጀት ለጋምቤላ ክልል በዕቅድ ከተያዙ 120 የመስኖ ውኃ መሳቢያ ፓምፕ ጄኔሬተሮች መካከል ወደ ሀገር ውስጥ የገቡትን 42ቱን ለክልሉ አስረክቧል። የሰላም ሚኒስቴር…

የትምህርት ሚኒስቴር ያሳደሳቸውን የአቅመ ደካሞች መኖሪያ ቤት አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር በክረምት በጎ ፍቃድ መርሀ ግብር በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ያሳደሳቸውን የአቅመ ደካሞች መኖሪያ ቤት አስረክቧል። መኖሪያ ቤቶቹን የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች በቦታው በመገኘት ለተጠቃሚዎች…