Fana: At a Speed of Life!

“የኛ ሆም” የተሰኘ ልዩ አገልግሎት ሰጪ መተግበሪያ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "የኛ ሆም" የተሰኘ አገልግሎት ሰጪና ፈላጊዎችን የሚያገናኝ የኢንተርኔት ቴክኖሎጂ መተግበሪያ ይፋ ሆነ። ቴክኖሎጂው የውጪ ሀገርና የሀገር ውስጥ እንግዶች ከአገልግሎት ሰጪ ሆቴሎች፣ ልዩ የእንግዳ ማረፊያዎች፣ የግለሰብ ቤቶች፣ ሆስቴሎችና ሪዞርቶች…

የሕይወት መስዋእትነት ለከፈሉ የጀግኖች የቤተሰብ አባላት የገንዘብ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ከተማ ባለሃብት አቶ አሕመድ ኑሩ ለሕዝብ ሲሉ መስዋእትነት ለከፈሉ ጀግኖች ክብር ይገባቸዋል፤ ታሪክም ሲዘክራቸው ይኖራል ብለዋል። የጀግኖችን ቤተሰብ ማገዝ ከሁሉም የአማራ ሕዝብ የሚጠበቅ ተግባር ነው ያሉት ባለሃብቱ አቶ አሕመድ፥…

በደቡብ ወሎ ከ200 በላይ ሰርጎ ገቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ200 በላይ ሰርጎ ገቦችን በቁጥጥር ስር በማዋል ተጨማሪ የማጣራት ስራ እየሠራ መሆኑን የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር ገለፀ። የዞኑ ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ሰይፍ ሰይድ ከጣቢያችን ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደተናገሩት፥ ተጠርጣሪ ሰርጎ…

ህወሓት በአፋር በርሃሌ ወረዳ በፈፀመው ጥቃት በርካቶች ከቤት ንብረታቸው ተፈናቀሉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በአፋር በርሃሌ ወረዳ በፈፀመው ጥቃት በርካቶች ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል። በበርሃሌ ሻይ ጉቢ ቀበሌ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ጊዜያዊ መጠለያ የሚገኙ በርካታ ተፈናቃዮች እርዳታ እየደረሳቸው አይደለም።…

ታሪካዊው የጨጨሆ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን በአሸባሪው ቡድን ከፍተኛ ጉዳት ደረሰበት

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ታሪካዊው የጨጨሆ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን በአሸባሪው የትህነግ ቡድን ከፍተኛ ጉዳት ደረሰበት። የፈለገ ፀሐይ በቅሎ አግት ጨጨሆ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን በሦስተኛው ክፍለዘመን እንደተመሰረተ ይገለጻል። መሪጌታ አብራራው መለሰ ጨጨሆ…

የአፋር ክልል መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አምስተኛው የክልል ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባኤውን ዛሬ ማካሄድ ጀምሯል፡፡ በጉባኤው የ2013 በጀት ዓመት የስራ አፈፃፀምን በመገምገም የ2014 የስራ ዘመን በጀት ያፀድቃል ተብሎ…

የትምህርት ሚኒስቴር ከሰባት ተቋማት ጋር የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር ከስድስት ሚኒስትር መስሪያ ቤቶችና ከንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ጋር የሁለትዮሽ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ። የመግባቢያ ስምምነቱን የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ጌታሁን መኩሪያ ከተቋማቱ ከፍተኛ ሃላፊዎች ጋር…

ደቡብ ኮሪያ ኢትዮጵያን ጨምሮ ለአምስት የአፍሪካ ሀገራት የምግብ ድጋፍ የሚውል 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር ለገሰች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያ ኢትዮጵያን ጨምሮ ለአምስት የአፍሪካ ሀገራት የምግብ ድጋፍ የሚውል 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር መለገሷን የዓለም ምግብ ፕሮግራም አስታወቀ። የዓለም የምግብ ፕሮግራም ከደቡብ ኮሪያ የተገኘው የገንዘብ ድጋፍ ለኢትዮጵያ፣ ናይጄሪያ…

በደቡብ ክልል ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ አካላት ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክንያታዊ ያልሆነ የምርት ዋጋ በመጨመር የኢኮኖሚ ጫና በመፍጠር የህዝብ ኑሮ እንዳይረጋጋ እያደረጉ ባሉ ነጋዴዎች እና ተቋማት ላይ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን የደቡብ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው…

ጠ/ሚ ዐቢይ በኡጋንዳ እና በሩዋንዳ የነበራቸውን ቆይታ አጠናቀው አዲስ አበባ  ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና ልዑካናቸው በኡጋንዳ እና በሩዋንዳ የነበራቸውን የስራ ቆይታ አጠናቀው አዲስ አበባ ተመልሰዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና ልዑካናቸው በኡጋንዳ እና በሩዋንዳ በነበራቸው ቆይታ ልዩ ልዩ ጉዳዮችን  የተመለከቱ…