የሀገር ውስጥ ዜና የምዕራብ ጎጃም ዞን ለሰራዊት አባላት እና ለላይ ጋይንት ማህበረሰብ ድጋፍ አደረገ Meseret Demissu Aug 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ጎጃም ዞን በግንባር ለሚገኙ የሰራዊት አባላት እና ወድመት ለደረሰበት ለላይ ጋይንት ማህበረሰብ ድጋፍ አድርጓል። በዞኑ የሚገኙ 21 ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደር ማህበረሰብ ድጋፍ የተገኘ ሲሆን፥ 182 ሰንጋ በሬዎችን በጋይንት ግንባር…
የሀገር ውስጥ ዜና ማህበሩ በአሸባሪው ወረራ ለተፈናቀሉ አንድ ሺህ አባወራዎች ድጋፍ አደረገ Meseret Demissu Aug 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ-መስቀል ማህበር አሸባሪው ህወሀት በፈፀመው ወረራ ተፈናቅለው በደባርቅ ጊዚያዊ መጠለያ ለሚገኙ አንድ ሺህ አባወራዎች አልሚ ምግብና የቤት መገልገያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡ በማህበሩ የጎንደር ቅርንጫፍ አስተባባሪ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሾላ ገበያ የተሽከርካሪ ማቆሚያ ህንጻ ግንባታ እየተከናወነ ነው Meseret Demissu Aug 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሾላ ገበያ የተሽከርካሪ ማቆሚያ ህንጻ ግንባታ እየተከናወነ ነው። ህንጻው ከመሬት ስር የሚገነቡ ሁለት ወለሎች እና ከመሬት በላይ አምስት ወለሎች ሲኖሩት፥ በአሁኑ ወቅት ከመሬት በታች ያለው የአንዱ ወለል ንጣፍ በመጠናቀቅ ላይ ይገኛል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና መስከረም 24 መንግስት እንደሚመሰረት አፈ ጉባኤው አስታወቁ Meseret Demissu Aug 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) መስከረም 24 መንግስት እንደሚመሰረት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ ዛሬ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል፡፡ አፈ ጉባኤው ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ በሕገ መንግስቱ መሰረት መስከረም…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትሩ የኡጋንዳና ሩዋንዳ ጉብኝት ውጤታማ ነበር-የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Meseret Demissu Aug 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስት ዶክተር አብይ አህመድ የኡጋንዳና ሩዋንዳ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ከአገራቱ ጋር ያለውን ስትራቴጂካዊ አጋርነት በማጠናከር ረገድ ውጤታማ እንደነበር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና…
የሀገር ውስጥ ዜና በበጀት ዓመቱ ከ3 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸውን ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ Meseret Demissu Aug 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በጀት ዓመት ከ3.6 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸውን የ ፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ። የፌዴራል ፖሊስ በ2013 በጀት ዓመት ከ3 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪውን ቡድን ለመደምሰስ የሜካናይዝዱና የእግረኛ ተዋጊዎች ጥምረት ጉልህ ነው- ብርጋዴር ጀኔራል ብርሃኑ ጥላሁን Meseret Demissu Aug 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)"አሸባሪውን የህወሓት ቡድን ለመደምሰስ የሜካናይዝዱና የእግረኛ ተዋጊዎች ጥምረት ጉልህ ነው ሲሉ ብርጋዴር ጀኔራል ብርሃኑ ጥላሁን የሰሜን ምዕራብ ዕዝ አንደኛ ኮር አዛዥ ገለጹ። አሸባሪው ህወሓት ኢትዮጵያን አፈርሳለሁ በሚል ቅዠት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሠመራ ዩኒቨርሲቲ ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ Meseret Demissu Aug 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሠመራ ዩኒቨርሲቲ በአፋር ክልል ኪልባቲ ዞን በራህሌ ወረዳ ላይ በጁንታው ጦርነት ለተፈናቀሉ ወገኖች የምግብ እርዳታ አድርገዋል። የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ምክትል ፕሬዝዳንት ዶክተር አብዱረህማን ከድርን ጨምሮ የዩንቨርስቲው አመራሮች ቦታው ድረስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በልደታ ክፍለ ከተማ የትግራይ ተወላጆች በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ እየተወያዩ ነው Meseret Demissu Aug 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በልደታ ክፍለ ከተማ የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ እና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት እያካሄዱ ነው፡፡ ለውይይቱ መነሻ ኢትዮጵያ ከውስጥና ከውጭ የገጠማትን ፈተና የሚመለከት ጽሁፍ ቀርቧል፡፡ የውይይቱ ተሳታፊዎች እኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጫናን ለመቋቋም የውስጥ ትብብርና አንድነታችን መጠናከር አለበት- ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ Meseret Demissu Aug 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ላይ የሚደርሰውን የውጭ ጫና ለመቋቋም የውስጥ ትብብርና አንድነታችን ሊጠናከር ይገባል ሲሉ የኢዜማ መሪ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተናገሩ። አሸባሪው ህውሓት አገር ለማፍረስ የኢትዮጵያን ጠባቂና ጠበቃ ሰራዊትን ድንገት ከመውጋት ጀምሮ…