Fana: At a Speed of Life!

ደመራ የሕብረ ብሔራዊነት ውብ መልክ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በየዓመቱ መስከረም 16 ቀን በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች የመስቀል ደመራ በድምቀት ይከበራል፡፡ የደመራ በዓል በሀገሪቱ በአደባባይ በድምቀት ከሚከበሩ ዋና ዋና በዓላት አንዱ ነው፡፡ የበዓሉ አከባበር ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ከንቲባዋ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፦ እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን!…

የቀጣናዊ ትስስር አዲስ ተምሳሌት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ቀንድ የምጣኔ ሃብት ውህደት ውስጥ ትልቅ ምዕራፍ የከፈተ ስትራቴጂካዊ ፕሮጀክት በኢትዮጵያ እና ጅቡቲ መንግሥታት ትብብር ይፋ ተደርጓል። ይህ ታላቅ ፕሮጀክት በጅቡቲ የሚገኘውን የዳመርጆግ ኢንዱስትሪ ፓርክ በኢትዮጵያ ከሚገኘው…