Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የአደጋ ጊዜ ሕክምና ቡድን የዓለም ጤና ድርጅት ደረጃ አንድ ዓለም አቀፍ እውቅና አገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ የአደጋ ጊዜ የሕክምና ቡድን የዓለም ጤና ድርጅት ደረጃ አንድ ዓለም አቀፍ እውቅና አግኝቷል። በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ 7ኛው የዓለም ጤና ድርጅት የድንገተኛ ሕክምና ቡድኖች ዓለም አቀፍ ጉባኤ እየተካሄደ ነው።…

አካታች የከተማ ልማት ለዘላቂ ብልጽግና

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተማ ልማት ዋና ዓላማ ገጽታን ማሳመር ብቻ ሳይሆን ለነዋሪዎች የተሻለ የኑሮ ሁኔታ መፍጠር ነው። በዚህ መሠረት አዲስ አበባ የቤት አቅርቦትን በማሳደግ፣ የልማት አሠራሯን በማሻሻልና የተለያዩ የመኖሪያ አማራጮችን በማቅረብ የነዋሪዎቿን…

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን መቀበል ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2019 ኤፍ ኤም ሲ) ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ነባርና አዲስ ገቢ ተማሪዎችን እየተቀበለ ይገኛል፡፡ በዛሬው ዕለት ነባር እና አዳዲስ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው እየገቡ ሲሆን፤ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ገብረሚካኤል ወልደገብርኤልን (ዶ/ር) ጨምሮ አመራሮች…

ኢትዮጵያ ከፍተኛ የአዕዋፍ ቱሪዝም አቅም አላት ─ የቱሪዝም ባለሙያዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ ውስጥ ካሉ ከፍተኛ የአዕዋፍ ቱሪዝም አቅም ካላቸው ሀገራት አንዷ ናት አሉ በአእዋፍ ጥናትና ቱሪዝም ዘርፍ የተሰማሩ ባለሙያዎች፡፡ የአዕዋፍ ሳይንቲስትና የብዝሃ ሕይወት ጥበቃ ባለሙያው ይልማ ደለለኝ÷ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ…

የተሟላ ዝግጁነት ያለው አመራር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገር ሥልጣኔና ዘላቂ ብልጽግና የሚመጣው የኢኮኖሚ ዕድገትና ቁሳዊ ሀብቶችን በማዳበር ብቻ ሳይሆን እሴቶችን፣ የባህል ማንነትን እና የሞራል ጥንካሬን በመገንባት እንዲሁም ዕውቀትን ከማኅበራዊ ኃላፊነት ጋር በማቀናጀት ጭምር ነው። ለዚህ…

ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመከላከል የዓለም አቀፍ የተጓዦች ትስስር ቴክኖሎጂ ተግባራዊ ሊደረግ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመከላከልና ወንጀለኞች ተላልፈው እንዲሰጡ ለማድረግ ዓለም አቀፍ የተጓዦች ትስስር ቴክኖሎጂን ልትተገብር ነው አሉ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ጠቅላይ አዛዥ ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤል። ኮሚሽነር…

በዘላቂ የከተማ ልማት ጉዞዋ ዓለም አቀፍ ዕውቅና ያገኘችው አዲስ አበባ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተማ ልማት ስኬት የሚለካው ከዘመናዊ ሕንፃዎችና መንገዶች ባሻገር ለነዋሪዎች በሚፈጥረው ምቹ የመኖሪያ ከባቢ፣ በሚያስገኘው የኢኮኖሚ ዕድልና በሚያስመዘግበው ዘላቂ ልማት ጭምር ነው። ከዚህ አንጻር የአዲስ አበባ የከተማ ልማት ለውጥ…

“የጥቅምት እሸት አወደ…”

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሞ ሕዝብ የገዳ ሥርዓት ማኅበራዊ ሕግና የሕይወት ፍልስፍና ብቻ ሳይሆን፣ ባህልን፣ ተፈጥሮንና የሴቶችን ሚና የሚያገናኝ የማንነት ምሰሶ ነው። በዚህ የባህል ዓለም ውስጥ አቴቴ የእምነትና የጸሎት ሥርዓት ብቻ ሳይሆን የሴቶች ድምፅ፣…

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን መቀበል ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) መቐለ ዩኒቨርሲቲ ለ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ተማሪዎችን እየተቀበለ ይገኛል፡፡ የመቐለ ዩኒቨርሲቲ መስራችና የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሎሬት ምትኩ ኃይለ (ፕ/ር) አዳዲስ ተማሪዎችን እንኳን ወደ እውቀት ቤታችሁ፣ ወደ ሁለተኛ መኖሪያቹ በሰላም…

ሙስናና ብልሹ አሠራርን ለመከላከል የተቋማት ጥምረት ውጤት እያስገኘ ነው

ሙስናና ብልሹ አሠራርን ለመከላከል የተቋማት ጥምረት ውጤት እያስገኘ ነው አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ከ2017 ጀምሮ ተግባራዊ የተደረገው የሥነ ምግባር ግንባታና የሙስና መከላከል የተቋማት ጥምረት ውጤት እያመጣ ነው አሉ የክልሉ ምክር ቤት ምክትል አፈ…