Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ እና አሜሪካ ትብብራቸውን ማጠናከር በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ከአሜሪካ ግምጃ ቤት የአፍሪካና የመካከለኛው ምስራቅ ምክትል ረዳት ሚኒስትር ኤሪክ ሜየር ጋር ተወያይተዋል። ሁለቱ ወገኖች በታይላንድ ባንኮክ እየተካሄደ ከሚገኘው የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት…

ምክረ ሃሳቦችን ለመተግበር መንግሥት ዝግጁነቱን መግለጹ ለውጤታማነቱ መሰረት ነው – መስፍን አርአያ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሀገራዊ መግባባት የሚረዱ ምክረ ሃሳቦችን ለመተግበር መንግሥት ዝግጁነቱን መግለጹ ለውጤታማነቱ መሰረት ነው አሉ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያ (ፕ/ር)፡፡ ኮሚሽነሩ እንዳሉት÷ ሀገራዊ የምክክር ጉባኤው ኢትዮጵያውያን…

የነዋሪዎቻችንን የኑሮ ሁኔታ ለማሻሻል በትጋት እየሠራን ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የነዋሪዎቻችንን የኑሮ ሁኔታ ለማሻሻል በትጋት እየሠራን ነው አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባዋ ዛሬ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የተገነባውን የበጎነት መኖሪያ ለአቅመ ደካሞችና ለሀገር ባለውለታዎች አስረክበዋል። ከንቲባዋ ይህንን…

ከኢትዮጵያ መንግሥት የኢኮኖሚ ዕድገት ትንበያ ጋር የተቀራረበው የአይ ኤም ኤፍ ትንበያ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መንግሥት የሀገሪቱ ኢኮኖሚ በ2019 በጀት ዓመት 10.2 በመቶ እንደሚድግ ያስቀመጠው ግምት ከዓለም የገንዘብ ድርጅት (አይ ኤም ኤፍ) ትንበያ ጋር የተቀራረበ ነው፡፡ አይ.ኤም.ኤፍ ይፋ ባደረገው በፈረንጆቹ የ2026 የዓለም…

ኢትዮጵያ እና ቻይና ትብብራቸውን በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አህመድ ሺዴ በኢትዮጵያ ከቻይና አምባሳደር ችን ሃይ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ለረጅም ዓመታት የቆየውን የሁለቱን ሀገራት ትብብር በተለያዩ መስኮች ለማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ…

የካቢኔው ሹመት ህብረ ብሔራዊት ኢትዮጵያን የሚያንፀባርቅ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የካቢኔው ሹመት ህብረ ብሔራዊት ኢትዮጵያን የሚያንፀባርቅ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 7ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው ዕለት አካሂዷል፡፡ በዚህም…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሞችን ማስጠበቅ የሚያስገኘው ትርፍ እጅግ ብዙ ነው -ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሞችን ማስጠበቅ የሚያስገኘው ትርፍ እጅግ ብዙ ነው አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ። ፕሬዚዳንቱ በኤክስ ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሞችን በዘላቂነት ለማስጠበቅ ከአድማስ ባሻገር ማሰብ እና…

ሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ እሴቱን ጠብቆ በድምቀት ተከብሯል – የአዲስ አበባ የተቀናጀ የጸጥታ ግብረ ኃይል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣2019 (ኤፍ ኤም ሲ) "ኢሬቻ ለብሔራዊ መግባባት " በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ከተማ የተከበረው የኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል በደመቀና እሴቱን በጠበቀ መንገድ ተከብሯል አለ የአዲስ አበባ የተቀናጀ የፀጥታ ግብረ ኃይል፡፡ በዓሉ የመንግስት የስራ…

የኢሬቻ በዓል በጅቡቲ በድምቀት ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣2019 የኢሬቻ በዓል ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች በተገኙበት በጅቡቲ በድምቀት ተከብሯል። በበዓሉ ላይ የተገኙት በጅቡቲ የኢፌዴሪ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ኢሬቻ ክረምቱን በሰላም…

የህዝብን ችግር የሚያዳምጥ እና በፍጥነት የሚፈታ መንግሥት ለመገንባት ይሰራል – ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራትን (ዶ/ር)

የህዝብን ችግር የሚያዳምጥ፣ ችግሮችን በፍጥነት የሚፈታና ለሥራው ተጠያቂነትን የሚወስድ መንግሥት ለመገንባት ይሰራል አሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር)። “7ኛ ዙር መስራች ጉባኤውን በወልቂጤ ከተማ እያካሄደ የሚገኘው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል…