Fana: At a Speed of Life!

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የሱፐርቪዥን ቡድን የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽንን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የሱፐርቪዥን ቡድን በአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ግቢ ውስጥ በመገኘት ጉብኝት አድርጓል፡፡ አመራሮቹ በኮሚሽኑ ግቢ ውስጥ እየተገነባ ያለውን ባለ ስምንት ወለል የህንፃ ግንባታ ሒደት ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡…

ወላይታ ድቻ ኢትዮዽያ መድንን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ20ኛ ሳምንት የኢትዮዽያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ  ወላይታ ድቻ  የሊጉን መሪ ኢትዮጵያ መድንን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የወላይታ ድቻን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ በመጀመሪያው አጋማሽ ፀጋዬ ብርሃኑ አስቆጥሯል። በአሰልጣኝ ገብረ መድን…

በአማራ ክልል ያልተቋጨውን ሕግ የማስከበር ሥራ ለማጠናቀቅ ዝግጅት ተደርጓል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ያልተቋጨውን ሕግ የማስከበር ሥራ ለማጠናቀቅ ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት"ቀበሌዎቻችንን በማጽናት ሁለንተናዊ እምርታ እናስመዘግባለን" በሚል መሪ…

የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ለዓድዋ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድሮች ለ129ኛውን የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ርዕሳነ መስተዳድሮቹ በመልዕክታቸው÷የዓድዋ ድል በኅብረብሔራዊ አንድነት የተገኘ ታላቅ የተጋድሎ ድልና የጥቁር ሕዝቦች የነጻነት…

የዓድዋ ድል የአፍሪካውያን የድል አድራጊነት ምሳሌ ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓድዋ ድል የአፍሪካውያን የድል አድራጊነት ምሳሌ ነው ሲሉ በም/ ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ አቶ አደም ፋራህ ለ129ኛውን የዓድዋ ድል…

በኢትዮጵያ የዲጂታል ፋይናንስ እንቅስቃሴ 9 ነጥብ 7 ትሪሊየን ብር ደረሰ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ከ4 ዓመት በፊት ከ50 ቢሊየን ብር በታች የነበረው የዲጂታል ፋይናንስ የገንዘብ ዝውውር በአሁኑ ወቅት 9 ነጥብ 7 ትሪሊየን መድረሱን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) እንዳሉት÷…

የሕዝብን ሰላምና ደህንነት ማረጋገጥ የሚያስችል የጋራ መግባቢያ ሰነድ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ19ኛው የኢትዮጵያ ፖሊስ ኮሚሽነሮች ጉባዔ ሀገርን በጋራ ለማፅናት እና የሕዝብን ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ የሚያስችል የጋራ መግባቢያ ሰነድ ጸድቋል። የጋራ መግባቢያ ሰነዱ ዓላማ በመተማመን ላይ የተመሠረተ ተጠያቂነት እና ዘላቂነት ያለው…

 334 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 334 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ከየካቲት 14 እስከ 20 ቀን 2017  ዓ.ም  ባደረገው ክትትል ነው 248 ሚሊየን ብር  የገቢ እና 86 ሚሊየን ብር የወጪ ኮንትሮባንድ…

የዓድዋ ድል ለብሔራዊ ትርክት መሠረት የጣለ የአብሮነት መንፈስ ነው – አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም የዓድዋ ድል በኅብረብሔራዊ አንድነት የተገኘ ታላቅ ፍሬ፤ በኢትዮጵያዊነት ወኔ የተቀዳጁት ክቡር…

 የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ሒደት ብሔራዊ ጥቅምን ባስጠበቀ መልኩ ይከናወናል- ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ሒደት ብሔራዊ ጥቅምን ባስጠበቀ መልኩ ለማከናወን በልዩ ትኩረት እንደሚሰራ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ። ለዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት በፈረንጆቹ መጋቢት 19 ቀን…