Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ ክልል ከ212 ሺህ በላይ ተማሪዎች ሀገር አቀፍ ፈተና ይወስዳሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በዘንድሮ የትምህርት ዘመን ከ212 ሺህ በላይ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና እንደሚወስዱ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለጸ። የቢሮው ኃላፊ ቶላ በሪሶ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንደገለጹት፤ በክልሉ የ12ኛ ክፍል…

 ወደ ተሟላ የግብርና ሥራ ለመግባት የተሻሻለው የግብርናና ገጠር ልማት ፖሊሲ የጎላ ሚና አለው- አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሙሉ ዐቅም ወደ ግብርና ሥራ ለመግባት የተሻሻለው የግብርናና ገጠር ልማት ፖሊሲ ከፍተኛ አስተዋጽዖ እንደሚኖረው የአፋር ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ ገለፁ፡፡ የተሻሻለው የግብርናና ገጠር ልማት ፖሊሲ ሠነድ ላይ የማስተዋወቂያ መድረክ…

ለአየር ኃይል ከፍተኛ መኮንኖች የማዕረግ ማልበስ ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በያዝነው ዓመት ከፍተኛ አፈፃፀም ላስመዘገቡና በሥራቸው ምሥጉን ለሆኑ 697 የአየር ኃይል አባላት ማዕረግ የማልበስ ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ፡፡ ማዕረግ የማልበስ ሥነ-ሥርዓቱን ያከናወኑት የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ…

ሲዳማ ቡና እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ20ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ሲዳማ ቡና እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ አንድ አቻ በሆነ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ ረፋድ በተደረገው ጨዋታ ሀብታሙ ታደሰ ለሲዳማ ቡና እንዲሁም ዳዋ ሁጤሳ (በፍፁም ቅጣት ምት) የወልዋሎ አዲግራት…

የኢትዮጵያና ሶማሊያ ግንኙነት ዳግም እየተጠናከረ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ግንኙነት ዳግም እየተጠናከረ ነው ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በወቅታዊ ሀገራዊ፣ ቀጣናዊ እና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል።…

 በቴክኖሎጂ የተደገፈ የእጅ በእጅ ሽያጭ ደረሰኝ ወደ ግብይት ስርዓቱ ለማስገባት እየተሰራ ነው 

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማጭበርበርን የሚቀንስ እና በቀላሉ የሚለይ በቴክኖሎጂ የተደገፈ የእጅ በእጅ ሽያጭ ደረሰኝ ወደ ግብይት ስርዓቱ ለማስገባት እየሰራ መሆኑን የገቢዎች ሚኒስቴር ገለጸ። በሚኒስቴሩ የታክስ ስርዓት ማጣጣምና የክልሎች ድጋፍ ዳይሬክተር ብርሃኑ አበበ፤…

129ኛው የዓድዋ ድል በዓል በተለያዩ ክልሎች እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ እና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልሎች 129ኛው የዓድዋ ድል በዓል እየተከበረ ነው። በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች "ዓድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል" በሚል መሪ ሀሳብ እየተከበረ በሚገኘው መርሐ…

የአየር ሀይል ስፖርታዊ ውድድር የማጠቃለያ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢፌዴሪ አየር ሀይል 129ኛው የዓድዋ ድልን ምክንያት በማድረግ ባለፉት 15 ቀናት ሲካሄድ የነበረው ስፖርታዊ ውድድር የማጠናቀቂያ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው። በውድድሩ የተካሄዱት የእግር ኳስ፣ የመረብ ኳስና የገመድ ጉተታ ስፖርታዊ ክንውኖች…

ህንድ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የህንድ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ዘርፍ እንዲሰማሩ ጥሪ ቀርቧል። በህንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍስሃ ሻውል ከህንድ የንግድ ተቋማት ሥራ ሃላፊዎች እና ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ውቅት አምባሳደር ፍስሃ÷ ኢትዮጵያ…

የአጀንዳ ባልተሰባሰበባቸው አካባቢዎች አስቻይ ሁኔታዎች እንዲፈጠሩ የህዝቡ ሚና ወሳኝ ነው – መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ግጭት በሚታይባቸው አካባቢዎች ለምክክር ሂደቱ ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር የህዝቡ ሚና ወሳኝ መሆኑን የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ገልጸዋል፡፡ ዋና ኮሚሽነሩ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ‘አንድ ጉዳይ’ ጋር ባደረጉት…