Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያና ብሪታኒያ ሁለትዮሽ ትብብር ለማጠናከር ያለመ ምክክር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያና ብሪታኒያ የሁለትዮሽ እና ስትራቴጂካዊ ትብብር ለማጠናከር ያለመ የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ የውጭ ጉዳይ ኢንስትቲዩት ዋና ዳይሬክተር ጃፋር በድሩ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ ኢትዮጵያ እና ብሪታኒያ በፈተናዎች…

የሴቶች ብሔራዊ ቡድኑ ካምፓላ ገባ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ኡጋንዳ ካምፓላ ገብቷል። ብሔራዊ  ቡድኑ ኢንተቤ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ በዩጋንዳ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተወካዮች እንዲሁም የኢትዮጵያ ኮምዩኒቲ በዩጋንዳ አባላት አቀባበል አድርገውለታል፡፡…

ስፔን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የልማት አጋርነት ለማስፋት ቁርጠኛ መሆኗን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ስፔን ከኢትዮጵያ ጋር በተለያዩ ዘርፎች ያላትን የልማት አጋርነት ለማስፋት በቁርጠኝነት እንደምትሰራ ገለፀች፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው ከስፔን ዓለማቀፍ የልማት ትብብር ኤጄንሲ ዋና ዳይሬክተር አንቶን ሌይስ ጋርሺያ ጋር…

ከእናትና አባት ዐርበኞች የተማርነው ራስን ሠውቶ ሀገርን ማኖር ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከእናትና አባት ዐርበኞች የተማርነው ራስን ሰውቶ ሀገርን ማኖር እንጂ ሀገርን ሠውቶ ራስን ማኖር አይደለም ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለፁ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው እለት የታሰበውን የየካቲት 12 ሰማዕታት ቀን…

ኅብረቱ ከስደት ተመላሾችን ለማቋቋም ድጋፌን እቀጥላለሁ አለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ኅብረት ከስደት ተመላሾችን በዘላቂነት ለማቋቋም በሚደረገው ጥረት ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ የካርቱም ፕሮሰስ አካል የሆነ ከስደት ተመላሾችን በዘላቂነት መልሶ ማቋቋም ላይ ያተኮረ መድረክ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት…

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 4ኛ የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ በጉባዔው የአስተዳደሩ ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ወ/ሮ ቡዜና አልቃድር የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል፡፡ ጉባዔው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር…

እንግሊዝ ባለሃብቶቿን ከኢትዮጵያ የጨርቃጨርቅ አምራቾች ጋር ለማስተሳሰር ጥረት እያደረገች መሆኗን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንግሊዝ ባለሃብቶችን ከኢትዮጵያ አምራቾች ጋር ለማስተሳሰር ጥረት እየተደረገ መሆኑን የእንግሊዝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር  አንጌላ ሬይነር ገለፁ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሯ ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ…

ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ከእንግሊዝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ከእንግሊዝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አንጄላ ሬይነር ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትሯ በዚሁ ወቅት ኢትዮጵያ እና እንግሊዝ ረጅም ታሪክና ጥልቅ ግንኙነት እንዳላቸው…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በትግርኛ ቋንቋ ያስተላለፉት መልዕክት

ንመላእ ህዝቢ ትግራይ፥ እንኳዕ ንበዓል ለካቲት 11 አብፀሓኩም! ንመላእ ህዝቢ ትግራይን ኣብ መላእ ዓለም እትርከቡ ትግራዎትን ፈተውቲ ህዝቢ ትግራይን እንኳዕ ንበዓል ለካቲት 11 አብፀሐኩም። ሃገርና ዘበናት ዘቊፀረት ገዚፍ ታሪኽን ፅኑዕ ፀረ-ባዕዳዊ ወራር መርገፅ ዝነበራን ዘለዋን ሃገር…

የተባበሩት መንግሥታት የዘላቂ ልማት መፍትሔ ጥምረት የአፍሪካ ቢሮ በአዲስ አበባ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግስታት የዘላቂ ልማት መፍትሔ ጥምረት የአፍሪካ ቢሮ በኢትዮጵያ መከፈቱ በቀጣናዊና ዓለም አቀፋዊ ሁነቶች ላይ ያላትን የነቃ ተሳትፎ የሚያሳይ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ ገለጹ፡፡ የተባበሩት መንግሥታት የዘላቂ ልማት…