ኢትዮጵያ ለህብረቱ ተቋማዊ ማሻሻያ አጀንዳ ስኬታማ ትግበራ ቁርጠኛ ናት – ፕሬዚዳንት ታዬ
አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ህብረት ተቋማዊ ማሻሻያ አጀንዳ ስኬታማ ትግበራ ቁርጠኛ መሆኗን አረጋገጡ።
በኬኒያ ናይሮቢ በተካሄደው የአፍሪካ ህብረት ተቋማዊ ማሻሻያ ስብሰባ ላይ ፕሬዚዳንት ታዬ ባደረጉት ንግግር፤ ህብረቱ…