Fana: At a Speed of Life!

አስተዳደሩ ወላጅ አልባ ህፃናትን አሳድጎ ለወግ ማዕረግ እንዲበቁ ያደርጋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወላጅ አልባ ህፃናትን ከማሳደግ ባለፈ ለወግ ማዕረግ እንዲበቁ ያደርጋል ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ በኮልፌ የወንዶች ልጆች ማሳደጊያ እና በቀጨኔ…

የሰላም ጥሪ ተቀብለው የተሃድሶ ስልጠና የወሰዱ ታጣቂዎች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው በቡርቃ የተሃድሶ ማዕከል ስልጠና ሲወስዱ የቆዩ ታጣቂዎች ስልጠናቸውን አጠናቀው ተመርቀዋል፡፡ ታጣቂዎቹ በክልሉ ሰሜን ወሎ፣ ደቡብ ወሎ፣ ሰሜን ሸዋ፣ ዋግ ኽምራ ብሔረሰብ እና ኦሮሞ ብሔረሰብ…

የፌዴራል ፖሊስ ፈጣን ምላሽ ሰጪ ቡድን ዱባይ ገባ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል ፖሊስ ፈጣን ምላሽ ሰጪ ቡድን (ስዋት) በተባበሩት አረብ ኢምሬቶች በተዘጋጀው የፈጣን ምላሽ አሰጣጥ ውድድር ለመሳተፍ ዱባይ ገብቷል፡፡ በፈረንጆቹ 2025 የፈጣን ምላሽ አሰጣጥ ውድድር ቡድኑ ኢትዮጵያን በመወከል በታክቲካል ኦፕሬሽን…

ብልፅግና ፓርቲ የዜጎችን ተጠቃሚነት በማረጋገጥ ተጨባጭ ውጤት አስመዝግቧል – ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልፅግና ፓርቲ በመጀመሪያ ጉባኤው በገባው ቃል መሰረት የሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶችን ተጠቃሚነት በማረጋገጥ ተጨባጭ ውጤት ማስመዝገቡን የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡…

 የባቡር ትራንስፖርት ዘርፍ የሶስት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባቡር ትራንስፖርቱን አቅም ማሳደግ የሚያስችል የሶስት ዓመት ስትራቴጂክ እቅድ ይፋ መደረጉን የኢትዮ-ጂቡቲ ባቡር ትራንስፖርት ዋና ስራ አስፈፃሚ ታከለ ኡማ(ኢ/ር) ገለፁ፡፡ ዋና ስራ አስፈፃሚው በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው…

ኢትዮጵያና ፓኪስታን በንግድ ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን በወጪና ገቢ ንግድ ዘርፍ በትብብር ለመስራት መስማማታቸውን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ በፓኪስታን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ሀገራት ዋና ኃላፊ…

አምባሳደር ምስጋኑ ከናምቢያና ሲሼልስ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የናሚቢያ አምባሳደር ምባፔዋ ሙቫንጓ እና በኢትዮጵያ የሲሼልስ አምባሳደር ኮንራድ ቪንሴንት ሜድሪች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያ ከሀገራቱ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ…

ኢትዮጵያና ቻይና ያላቸውን ኢኮኖሚያዊ ትብብር ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ቻይና በኢኮኖሚው ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር መስማማታቸው ተገለጸ፡፡ የገንዘብ ሚኒስት አቶ አህመድ ሺዴ ከቻይና አቻቸው ላን ፋ ኦን እና ከቻይና ብሔራዊ ልማትና ሪፎርም ኮሚሽን ምክትል ሊቀመንበር ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ንቅናቄ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የአፈር እና ውሃ ጥበቃ አካል የሆነው የ2017 ዓ.ም የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ንቅናቄ ተጀምሯል፡፡ የማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አሻድሊ ሀሰንን ጨምሮ ሌሎች አመራሮች ተገኝተዋል፡፡ በርዕሰ…

ፕሬዚዳንት ትራምፕ የሁቲ አማጺያን በሽብርተኝነት እንዲፈረጁ ትዕዛዝ ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በየመን የሚገኙት የሁቲ አማጺያን በድጋሚ በሽብርተኝነት እንዲፈረጁ ትዕዛዝ ሰጥተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በሰሜናዊ የመን የሚንቀሳቀሱት የሁቲ አማጺያን በውጭ የሽብር ቡድን መዝገብ ውስጥ እንዲካተቱ በሚያዘው ረቂቅ…