Fana: At a Speed of Life!

የተሃድሶ ስልጠና እየወሰዱ የሚገኙ ታጣቂዎች የጎንደር ከተማ ልማትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው የተሃድሶ ስልጠና እየወሰዱ የሚገኙ ታጣቂዎች በጎንደር ከተማ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎች ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ ስልጣኞች የአፄ ፋሲል አብያተ መንግስት ዓለም አቀፍ ቅርስ እድሳት እንዲሁም በከተማዋ የተከናወኑ…

በብልፅግና ፓርቲ ጉባኤ ላይ እየታደሙ የሚገኙ የተለያዩ ሀገራት እህት ፓርቲዎች ከፍተኛ አመራሮች እንጦጦ ፓርክን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ እየታደሙ የሚገኙ የጎረቤት ሀገራት እና የብሪክስ አባል ሀገራት እህት ፓርቲዎች ከፍተኛ አመራሮች እንጦጦ ፓርክን ጎብኝተዋል። ብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤውን " ከቃል እስከ ባህል " በሚል መሪ…

በራስ አል ኬማህ  ግማሽ ማራቶን አትሌት እጅጋየሁ ታየ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተባበሩት አረብ ኢሜሬቶች በተካሄደው የራስ አል ኬማህ የሴቶች ግማሽ ማራቶን አትሌት እጅጋየሁ ታየ ድል ቀንቷታል፡፡ እጅጋየሁ ግማሽ ማራቶኑን 1 ሰዓት ከአምስት ደቂቃ ከ52 ሴኮንድ በመጨረስ ነው ማሸነፍ የቻለችው፡፡ ኬኒያዊያኖቹ ጁዲ ኬምቦ…

መርከቦች ወደብ ላይ በተቀመጠላቸው ጊዜ መጠቀማቸው ከፍተኛ ወጪ ማስቀረቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት የኢትዮጵያ መርከቦች ወደብ ላይ በተቀመጠላቸው ጊዜ በአግባቡ መጠቀማቸው ይወጣ የነበረውን ከፍተኛ ወጪ ማስቀረት መቻሉን የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ…

የአገው ፈረሰኞች በዓል የታሪካችንና አብሮነታችን  መገለጫ ነው-  ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአገው ፈረሰኞች በዓል የታሪካችን፣ የአብሮነታችን ብሎም የባህላችን ተምሳሌት መገለጫ ነው ሲሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትሯ ሸዊት ሻንካ ገለፁ፡፡ ሚኒስትሯ  85ኛውን የአገው ፈረሰኞች ማህበር ምስረታ በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት…

ዓለም ባንክ ለማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ድጋፉን እንደሚቀጥል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም ባንክ ኢትዮጵያ ተግባራዊ ላደረገችው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ ከዓለም ባንክ የኦፕሬሽን ማኔጂንግ ዳይሬክተር አና ቢየርድ እና ከዓለም ባንክ የምስራቅ እና…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ወላይታ ድቻን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ ወላይታ ድቻን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደ ጨዋታ አብዱ ሳሚዮ እና አማኑኤ ኤርቦ የቅዱስ ጊዮርጊስ…

ምክር ቤቱ ነገ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽነር ሹመትን ያፀድቃል

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ በሚያካሂደው መደበኛ ስብሰባው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽነር ሹመትን ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል። ምክር ቤቱ 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 17ኛ መደበኛ ስብሰባውን በነገው ዕለት ያካሂዳል። በስብሰባው የአጠቃላይ…

በመዲናዋ የፓሌቲቭ ኬር አገልግሎት በ22 ጤና ጣቢያዎች እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ በሕክምና ማዳን የማይቻሉ ሕመሞችን ስቃይ ለመቀነስ የሚሰጠው አገልግሎት (ፖሌቲቭ ኬር) በ22 ጤና ጣቢያዎች እየተሰጠ መሆኑን የከተማዋ ጤና ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ም/ሃላፊ ዶ/ር ሙሉጌታ እንዳለ እንደገለጹት÷በሕክምና ማዳን…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከበጋ መስኖ 817 ሺህ ኩንታል ምርት ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከበጋ መስኖ  እስካሁን 817 ሺህ ኩንታል ምርት መሰብሰቡን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል። በቢሮው የመስኖ ልማት ዳይሬክተር አቶ እስራኤል ኢዮብ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ ባለፉት 6 ወራት በክልሉ የበጋ መስኖ ልማትን…