Fana: At a Speed of Life!

10 ዩኒቨርሲቲዎችን ወደ ራስ ገዝነት ለማሸጋገር እየተሰራ ነው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመጪው ሁለት ዓመት ውስጥ 10 የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን ወደ ራስ ገዝነት ለማሸጋገር እየተሰራ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለፁ፡፡ ሚኒስትሩ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ 70ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ላይ ባደረጉት ንግግር÷ ትምህርት…

ኢትዮጵያና አርጀንቲና የአየር አገልግሎት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና አርጀንቲና በአየር አገልግሎት ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው መንግሥቴ እና የአርጀንቲና አየር ትራንስፖርት ዘርፍ ዋና ጸሃፊ ፍራንኮ ሞጌታ…

ሚኒስትሩ የፋሲል  ቤተ-መንግሥትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በጎንደር ከተማ የሚገኘውን የፋሲል ቤተ-መንግሥት ጎብኝተዋል፡፡ ከሚንስትሩ በተጨማሪ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባና የጎንደር ዩንቨርሲቲ ፕሬዚዳንት አስራት አፀደ ወይን (ዶ/ር)…

ባለሃብቱን በመግደል የተጠረጠሩ ሁለት ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አቶ ቢረሳው ምናለ ፈንታ የተባሉትን ባለሃብት በመግደል የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ አቶ ቢረሳው ምናለ ፈንታ የተባሉት እና ነዋሪነታቸው ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ልዩ ቦታው…

የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዓል ሲመት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዓለ ሲመት ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው ካፒቶል ሂል አደራሽ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በበዓለ ሲመቱ የቀድሞዎቹ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ደብሊው ጆርጅ ቡሽ፣ ባራክ ኦባማ እንዲሁም የቀድሞ ዴሞክራት እጩ ሄላሪ ክሊንተን ተገኝተዋል፡፡…

በኢትዮጵያ ለዘመናት የነበረውን የዴሞክራሲ ጥያቄ ምላሽ የሚሰጥ ሥርዓት ተዘርግቷል -ተስፋዬ ቤልጅጌ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ለዘመናት የነበረውን የዴሞክራሲ ጥያቄ ምላሽ የሚሰጥ ሥርዓት ተዘርግቷል ሲሉ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትርና የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ተስፋዬ ቤልጅጌ (ዶ/ር) ገለጹ። ተስፋዬ በልጅጌ(ዶ/ር)÷…

ጥምቀትና ቃና ዘገሊላ በዓላት በድምቀት ተከብረው ተጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጥምቀትና ቃና ዘገሊላ በዓላት በድምቀት ተከብረው መጠናቀቃቸውን የጸጥታና ደኅንነት ጥምር ሃይል አስታውቋል፡፡ ጥምር ኃይሉ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ በዩኒስኮ ካስመዘገበቻቸው ከማይዳሰሱ ቅርሶች ውስጥ አንዱ የሆነው የጥምቀት በዓል አዲስ አበባን…

ሀድያ ሆሳዕና ንግድ ባንክን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ15ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀድያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት በተደረገው ጨዋታ እዮብ አለማየሁ የሀድያ ሆሳዕናን ብቸኛ  እና የማሸነፊያዋን ግብ  አስቆጥሯል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም ሀድያ ሆሳዕና ነጥቡን ወደ…

ፕሬዚዳንት ታዬ ጥምቀትን በጎንደር የታደሙ ቱሪስቶችን አነጋገሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በጎንደር የጥምቀት በዓልን የታደሙ የውጭ ሀገራት ቱሪስቶችን አነጋግረዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ባለ ብዙ ቀለም የሆነውነን የጥምቀት በዓል ለማክበር ጎንደር የመጡ ቱሪስቶችን…

 በፍቅርና በአንድነት በመቆም ለሀገር ሰላምና እድገት የሚጠበቅብንን ልንወጣ ይገባል -ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁላችንም በፍቅርና በአንድነት በመቆም ለሀገር ሰላም እና እድገት የሚጠበቅብንን ሃላፊነት ልንወጣ ይገባል ሲሉ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘ ኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ገለጹ።…