የሀገር ውስጥ ዜና ከ24 ሺህ በላይ ዜጎችን ከጎዳና ተነስተዋል ተባለ Mikias Ayele Jan 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ ከ24 ሺህ በላይ ዜጎችን ከጎዳና ማንሳት መቻሉን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ እንደገለፁት÷ ከጎዳና ከተነሱ ወጎኖች ውስጥ 908 ህፃናት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢራን ለኢትዮጵያ የማደርገው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል አለች Mikias Ayele Jan 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢራን በኢኮኖሚ፣ በቴክኖሎጂ እና በንግድ አማራጮች ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል አረጋገጠች፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ከኢራን የፓርላማ ልዑክ ጋር በሀገራዊና ፓርላሜንታዊ ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ730 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ደንበኞች የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር አገልገሎት ተሰጥቷል Mikias Ayele Jan 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት ከ730 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ደንበኞች አገልገሎት መስጠት መቻሉን የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን ገለፀ፡፡ ባለስልጣኑ የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያዉ ግማሽ ዓመት እቅድ አፈፃፀሙን ገምግሟል። በግምገማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በማህበራዊ ሚዲያ የሚሰራጩ ከኢትዮጵያዊነት እሴት ያፈነገጡ ምስሎችን ለመከላከል እየተሰራ ነው ተባለ Mikias Ayele Jan 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማህበራዊ ሚዲያ የሚሰራጩ ከኢትዮጵያዊነት እሴት ያፈነገጡ ምስሎችን ለመከላከል የሚያስችል ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) አስታወቀ። ከባህልና እሴት ያፈነገጡ ተንቀሳቃሽ ምስሎች እና ፎቶዎች በቲክቶክ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ሎስ አንጀለስ ተጨማሪ የእሳት አደጋ ሊያጋጥማት እንደሚችል ተጠቆመ Mikias Ayele Jan 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሎስ አንጀለስ ከዛሬ ምሽት ጀምሮ ከባድ ነፋስ እንደሚኖር የትንበያ መረጃ ማመላከቱን ተከትሎ ተጨማሪ የእሳት አደጋ ሊያጋጥማት እንደሚችል ተጠቆመ፡፡ የአየር ንብረት ትንበያዎች እንደሚያመላክቱት በሎስ አንጀለስ ሰሜን ምዕራብ ክልል ከዛሬ ምሽት ጀምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና አዘርባጃን ግንኙነታቸውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ተስማሙ Mikias Ayele Jan 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና አዘርባጃን የሁለትዮሽ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ በትኩረት ለመስራት ስምምነት ላይ መደረሱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ እና የአዘርባጃኑ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ጫልቱ በምስራቅ አፍሪካ የዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Jan 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ በምስራቅ አፍሪካ የተባበሩት መንግስታት የሰፈራ ፕሮግራም (ዩኤን ሃቢታት) ዋና ዳይሬክተር ኢሻኩ ሜቱምቢ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትሯ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷በኢትዮጵያና በቀጣናው…
የሀገር ውስጥ ዜና በርዕደ መሬቱ ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል- አቶ አወል አርባ Mikias Ayele Jan 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በርዕደ መሬቱ ከመኖሪያ ቀያቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚደረገው ሁለንተናዊ ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ገለፁ። አቶ አወል አርባ ከአዋሽ ፈንታሌና ዱለሳ ወረዳዎች በርዕደ መሬቱ ሳቢያ የተፈናቀሉ ወገኖችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስና አርባ ምንጭ ከተማ አሸነፉ Mikias Ayele Jan 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ14ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና አርባ ምንጭ ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ ስሑል ሽረን ያስተናገደው ቅዱስ ጊዮርጊስ በፍጽም ጥላሁን ብቸኛ ግብ 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ምሽት 12 ሰዓት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጥምቀትን በጎንደር በድምቀት ለማክበር ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ Mikias Ayele Jan 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሀገር ውስጥና ከውጪ ጥምቀትን በጎንደር ለመታደም የሚመጡ እንግዶችን ለመቀበል ዝግጅት መጠናቀቁን የከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ኮሙኒኬሽን መምሪያ ሃላፊ አቶ አበበ ላቀው እንዳሉት÷ወደ ታሪካዊቷ ጎንደር ከሀገር ውስጥም ሆነ…