የሀገር ውስጥ ዜና የቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት ለአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ድጋፍ አደረገ Mikias Ayele Jan 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት ለአዲስ አበባ ጤና ቢሮ የተለያዩ መድሀኒቶች ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉ የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት ጉድ ኔበርስ ከተባለ መንግስታዊ ካልሆነ ድርጅት ጋር በመተባበር የተሰጠ መሆኑ ነው የተገለፀው፡፡ የቀዳማዊት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር በትብብር እንደሚሰሩ ገለጹ Mikias Ayele Jan 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር በትብብር እንደሚሰሩ ገለጹ። በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አበባ የገቡት የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ሲደርሱ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በኪጋሊ የልማት ስራዎችን ጎበኘ Mikias Ayele Jan 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በርዋንዳ መዲና ኪጋሊ የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ጎበኘ፡፡ በጉብኝቱ ልዑኩ በኪጋሊ ያለውን የመኖሪያ ቤት ግንባታ እና የመሠረተ ልማት ዝርጋታ፣ የከተማ ጽዳትና ቆሻሻ አወጋገድ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ60 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባ የውሃ ፕሮጀክት ተመረቀ Mikias Ayele Jan 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ለገሂዳ ወረዳ ከ60 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመረቀ። በምርቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አብዱ ሁሴን እንደገለጹት፤ የንፁህ መጠጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ175 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ Mikias Ayele Jan 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ175 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን ገለፀ፡፡ ከተያዙት የኮንትሮባንድ እቃዎች መካከል አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ቡና፣ ጥራጥሬ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የመዋቢያ እቃዎች፣ ጫት፣ አደንዛዥ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሊያ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ Mikias Ayele Jan 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሊያ ፕሬዚደንት ሐሰን ሼክ መሃሙድ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር…
ስፓርት ሀድያ ሆሳዕና እና ፋሲል ከነማ አቻ ተለያዩ Mikias Ayele Jan 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ13ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀድያ ሆሳዕና እና ፋሲል ከነማ አንድ አቻ ተለያዩ፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ብሩክ በየነ ለሀድያ ሆሳዕና እንዲሁም ማርቲን ኪዛ ለፋሲል ከነማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፍሪካ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የጋራ ጥረት ያስፈልጋል – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ Mikias Ayele Jan 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካን የምግብ ሉዓላዊነት እና ዕድገትን ለማረጋገጥ የጋራ ጥረት እንደሚያስፈልግ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ ገለፁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በኡጋንዳ ካምፓላ እየተካሄደ ባለው በመሪዎች ደረጃ እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ ሁሉን አቀፍ የግብርና ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የፋና ላምሮት አሸናፊው እዮቤል ፀጋዬ በትውልድ ከተማው ጎንደር አቀባበል ተደረገለት Mikias Ayele Jan 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋና ላምሮቱ ምዕራፍ 18 አሸናፊው እዮቤል ፀጋዬ በትውልድ ከተማው ጎንደር ደማቅ አቀባበል ተደረገለት። ለድምፃዊው የጎንደር ባህል ማዕከል የሥራ ሃላፊዎችን ጨምሮ የማዕከሉ የሙያ አጋሮች እንዲሁም አድናቂዎቹ ናቸው አቀባበል ያደረጉለት። እዮቤል…
የዜና ቪዲዮዎች የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ተጀመረ Mikias Ayele Jan 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…