የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ እየተካሄደ ነው Mikias Ayele Nov 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 15ኛው የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ የመክፈቻ ስነ ስርዓት በአፍሪካ ህብረት እየተካሄደ ይገኛል። በመክፈቻ ስነ ስርዓቱ ላይ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴን ጨምሮ የአባል ሀገራት ሚኒስትሮች ተገኝተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑ ተገለፀ Mikias Ayele Nov 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን የከተማና መሰረት ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የ2017 በጀት ዓመት የልማታዊ ሴፍቲኔት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በአርባ ምንጭ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ከጋቦን 200 ተማሪዎችን ተቀበለ Mikias Ayele Nov 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ከጋቦን 200 ተማሪዎችን ተቀብሎ ሊያሰለጥን መሆኑን አስታወቀ። ጋቦናውያን ተማሪዎቹ በዩኒቨርሲቲው በተለያዩ የአቪዬሽን ዘርፎች ትምህርታቸውን ይከታተላሉ ተብሏል፡፡ በአቀባበል ስነ-ስርዓቱ ላይ በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለህዝቦች አብሮነትና ገፅታ ግንባታ የሶስት ወራት የንቅናቄ መርሐ ግብር ይፋ ሆነ Mikias Ayele Nov 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ለህዝቦች አብሮነትና ገፅታ ግንባታ የሶስት ወራት የንቅናቄ መርሐ ግብር ይፋ አድርጓል፡፡ ንቅናቄው ከሕዳር 7- የካቲት 7 ቀን 2017 ዓ.ም የሚካሄድ ሲሆን በመርሐ ግብሩ ክልሎች፣ የፌዴራል ተቋማትና የምስራቅ አፍሪካ…
ቢዝነስ ከቡና ወጪ ምርት 2 ቢሊየን ዶላር ለማግኘት ታቅዷል Mikias Ayele Nov 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት ከቡና ወጪ ምርት 2 ቢሊየን ዶላር ለማግኘት መታቀዱን የኢትጵዮያ ቡናና ሻይ ባለስጣን አስታወቀ፡፡ የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር) ÷በተያዘው በጀት ዓመት ከ400 ሺህ ቶን በላይ የቡና ምርት ለውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም አመራር አብይ ኮሚቴ 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ Mikias Ayele Nov 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም አመራር አብይ ኮሚቴ ሁለተኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ዘርፍ የሚታዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ-ጅቡቲ የድንበር አስተዳዳሪዎችና ኮሚሽነሮች የጋራ ስብሰባ ተጠናቀቀ Mikias Ayele Nov 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሁለት ቀን ሲካሄድ የነበረው 28ኛው የጋራ የድንበር ኮሚሽን ስብሰባ የጋራ ተግዳሮቶችን ለመፍታት እና ግንኙነቱን ይበልጥ ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት በማድረግ ተጠናቋል። የስብሰባው ልዑክ መሪ የኢትዮጵያ ኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ሀገራት የስርዓተ-ጾታና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትሮችና ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ውይይት ተጠናቀቀ Mikias Ayele Nov 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሀገራት የስርዓተ-ጾታና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትሮችና ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ውይይት የተለያዩ ውሣኔዎችን በማፅደቅ ተጠናቋል። በውይይቱ በሴቶች እና ታዳጊ ሴቶች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ለማስቆም በአፍሪካ ህብረት የተደረሰውን ስምምነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከረሃብ ነፃ ዓለም ጉባኤ ላይ የተሳተፉ መሪዎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Mikias Ayele Nov 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በተካሄደው ከረሃብ ነፃ ዓለም ጉባኤ ላይ ተሳታፊ የነበሩ መሪዎች ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ለመሪዎቹ አሸኛኘት ማድረጋቸውን የውጭ ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲሚንቶ አምራቾች በመረጧቸው አከፋፋዮች ምርታቸውን ማቅረብ እንደሚችሉ ተገለጸ Mikias Ayele Nov 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲሚንቶ አምራቾች በመረጧቸው አከፋፋዮች ምርታቸውን ለተጠቃሚው ማቅረብ እንደሚችሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ከሲሚንቶ አምራቾች ጋር የምርት አቅርቦትና ፍላጎት ለማጣጣም በሚቻሉባቸው ጉዳዮች ላይ የሚመክር መድረክ…