ዓለምአቀፋዊ ዜና የሁቲ አማጺ ቡድን በአሜሪካ የጦር መርከቦች ላይ ጥቃት ፈጸመ Mikias Ayele Nov 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በየመን የሚንቀሳቀሰው የሁቲ አማጺ ቡድን በሁለት የአሜሪካ የጦር መርከቦች ላይ በድሮን እና በሚሳዔል የታገዘ ጥቃት መፈጸሙ ተነገረ። ቡድኑ ንብረትነታቸው የአሜሪካ የሆኑ የጦር አውሮፕላን ተሸካሚ የሆነችውን መርከብ ጨምሮ በሁለት መርከቦች ላይ ጥቃት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ መከላከል ፕሮጀክቶች የዓለም ማህበረሰብ ድጋፍ ማድረግ አለበት – ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ Mikias Ayele Nov 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋምና ለመከላከል ኢትዮጵያ እያከናወነቻቸው ለምትገኘውና መሰል ፕሮጀክቶች ዓለምአቀፉ ማኀበረሰብ ድጋፍ ማድረግ እንደሚገባው ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በአዘርባጃን ባኩ እየተካሄደ በሚገኘው የተባበሩት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኤሎን መስክ የመንግስት አፈፃፀም መምሪያ ሃላፊነት ሹመት በትራምፕ ተሰጣቸው Mikias Ayele Nov 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤክስ እና የቴስላ ኩባንያ ባለቤት ኤሎን መስክ የመንግስት አፈፃፀም መምሪያ ሃላፊ ሆነው እንዲያገለግሉ የአሜሪካ 47ኛው ፕሬዚዳንት በመሆን በተመረጡት ዶናልድ ትራምፕ ሹመት ተሰጥቷቸዋል። የዓለም ቁጥር አንድ ባለሀብቱ ኤሎን መስክ ከቀድሞው…
ስፓርት ሩድ ቫኒስትሮይ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር በይፋ ተለያየ Mikias Ayele Nov 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሆላንዳዊው የቀድሞ የእግር ኳስ ኮከብ ሩድ ቫን ኒስትሮይ ከማንቼስተር ዩናይትድ ጋር በይፋ ተለያይቷል፡፡ የ48 ዓመቱ የቀድሞ የማንቼስተር ዩናይትድ ኮከብ በሁለት ዓመት የኮንትራት ውል የማንቼስተር ዩናይትድ ምክትል አሰልጣኝ ለመሆን መስማማቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ 2ኛ ዙር የኮሪደር ልማት ሥራ ያለበትን ደረጃ ገመገመ Mikias Ayele Nov 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በ4ኛ ዓመት 3ኛ መደበኛ ስብሰባው ሁለተኛ ዙር የኮሪደር ልማት ሥራ ያለበትን ደረጃ በጥልቀት ገምግሟል፡፡ በመድረኩ የልማት ተነሺዎች የተስተናገዱበት አግባብ፣ በመንግስት የሚኖሩ የነበሩ የተነሱበት አግባብ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና አውስትራሊያ ትብብራቸውን ለማጠናከር እንደሚሰሩ ገለጹ Mikias Ayele Nov 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የአውስትራሊያ አምባሳደር ጁሊያ ኒብሌት ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ ÷ ሀገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ማጠናከርና በንግድና ኢንቨስትመንት ያላቸውን ትብብር ማስፋት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ በኮፕ29 ለመሳተፍ አዘርባጃን ገቡ Mikias Ayele Nov 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ (ኮፕ 29) ላይ ለመሳተፍ አዘርባጃን ባኩ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ሀይደር አሊየቭ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የአዘርባጃን ጤና ሚኒስትር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዶናልድ ትራምፕ የስደተኞችና የድንበር ጉዳዮች አማካሪያቸውን ይፋ አደረጉ Mikias Ayele Nov 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው የተመረጡት ዶናልድ ትራምፕ በዘመነ ስልጣናቸው ቅድሚያ ሰጥተው ከሚተገብሯቸው ጉዳዮች መካከል አንዱ የሆነውን የስደተኞች እና የድንበር ጉዳዮችን እንዲያማክሯቸው ለቶም ሆማን ሹመት መስጠታቸውን ገልጸዋል። ትራምፕ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለደሴ ከተማ የኮሪደር ልማት የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነዉ Mikias Ayele Nov 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ በመንግሥት እና በኅብረተሰብ ተሳትፎ ለሚሰራው የኮሪደር ልማት የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነዉ። በመርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና እየተገነባ የሚገኘው የመከላከያ ኃይል ለሀገራችን ሉዓላዊነትና በሔራዊ ጥቅሞች መረጋገጥ ዋስትና ነው – አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን Mikias Ayele Nov 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተገነባ የሚገኘው የመከላከያ ኃይል ለሀገራችን ሉዓላዊነትና በሔራዊ ጥቅሞች መረጋገጥ ዋስትና ነው ሲሉ የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለጹ። አምባሳደር ሬድዋን ለመከላከያ…