Fana: At a Speed of Life!

ከዲኤንኤ ጋር በተያያዘ የጎረቤት ሀገራት ጭምር ሊገለገሉበት የሚችል ተቋም ገንብተናል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዲኤንኤ ጋር በተያያዘ የጎረቤት ሀገራት ጭምር ሊገለገሉበት የሚችል ተቋም ገንብተናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ዛሬ የፌዴራል ፖሊስ የፎሬንሲክ ምርመራ…

የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔን ለማስተናገድ የሚደረገው የቅድመ ዝግጅት ሥራ ተገመገመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ እና የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ዝግጅት አስተባባሪ ብሔራዊ ኮሚቴ ሁለተኛ ዙር የዝግጅት ሥራ አፈጻጸም ግመገማ አድርጓል፡፡ በመድረኩ ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሕብረት ዋና መስሪያ ቤት መገኛ እና አስተናጋጅ…

ፖል ፖግባ በ2025 ወደ ሜዳ ይመለሳል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳዊው አማካይ ፖል ፖግባ ከቅጣት መልስ በፈረንጆቹ 2025 ወደ እግር ኳስ ሜዳ እንደሚመለስ ተገለፀ፡፡ የ31 ዓመቱ አማካይ ከማንቼስተር ዩናይትድ ወደ ጁቬንቱስ ካቀና በኋላ የተከለከለ ንጥረ ነገር ተጠቅሞ መገኘቱን ተከትሎ ለአራት አመታት…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የአሜሪካ የሱዳን ልዩ መልዕክተኛን አነጋገሩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በሱዳን የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ቶም ፔሪሎ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው በሱዳን እየተካሄደ ያለው ጦርነት በፖለቲካዊ መፍትሄ እንዲቋጭ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ምክክር ማድረጋቸውን የውጭ ጉዳይ…

ተጠባቂው የዛሬ ምሽት የቦክስ ፍልሚያ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ58 ዓመቱ ቦክሰኛ ማይክ ታይሰን ከ27 ዓመቱ ፕሮፌሽናል ቦክሰኛ ጄክ ጆሴፍ ፖል ጋር የሚያደርጉት ፍልሚያ ዛሬ ምሽት በአሜሪካ ቴክሳስ አርሊንግተን ይካሄዳል፡፡ ከዓመታት በፊት ቀጠሮ በተያዘለት ፍልሚያ የዓለም የቦክስ ባለታሪኩ ማይክ ታይሰን እና…

በአፋር ክልል የጤፍ ሰብል የማምረት ባህል እያደገ መምጣቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል የጤፍ ሰብል የማምረት ባህል እያደገ መምጣቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው የሰብል ልማት ዳይሬክተር አቶ ሀመዱ መሀመድ ለፋና ብሮድክሳቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት÷ በአፋር ክልል ያለው የጤፍ ሰብል ልማት ከጊዜ ወደ ጊዜ…

በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ሕዝባዊ ሰልፎች ተካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ሰላምን ለማፅናት ያለመ ሰላማዊ ሰልፎች ተካሂደዋል። ሕዝባዊ ስልፉ በምዕራብ ሸዋ፣ ምስራቅ ሸዋ፣ ቄለም ወለጋ እና የአርሲ ዞኖች እየተደረገ ሲሆን፤ በሕዝባዊ ሰልፉ ላይ አባ ገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች፣ የሀይማኖት…

ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን ሀገራቸው ከእስራኤል ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ማቋረጧን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ ከእስራኤል ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ማቋረጧን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን አስታወቁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በሰጡት መግለጫ÷ የቱርክ ሪፐብሊክ ለረጅም ጊዜ ከእስራኤል ጋር ንግግር እንዳልነበረው አስታወሰው፤ አሁን ላይ ዲፕለማሲያዊ…

አሜሪካ በሩሲያ ድንበር አቅራቢያ አዲስ የሚሳኤል ማዘዣ ጣቢያ ከፈተች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በሩሲያ ድንበር አቅራቢያ አዲስ የሚሳኤል ይዞታ ማቋቋሟን አስታወቀች፡፡ በሰሜን ምዕራብ ፖላንድ እና በባልቲክ ባህር አጠገብ በምትገኘው ሬዲዚኮ ከተማ የተገነባው አዲሱ የባላስቲክ ሚሳኤል ወታደራዊ ማዘዣ ጣቢያ በማዕከላዊ አውሮፓ የመጀመሪያው…

የምክክር ኮሚሽኑ በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እንዲፈጠር አስተዋጽኦ አለው – የአውሮፓ ህብረት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እና መረጋጋት እንዲፈጠር በማድረግ ገንቢ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው የአውሮፓ ህብረት ገለጸ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት አምባሳደር ሶፊ…