የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በአፍሪካ አህጉር የዓለም የጤና ድርጅት መድረክ ላይ እየተሳተፈች ነው Mikias Ayele Aug 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ የተመራ ልዑክ በአፍሪካ አህጉር የዓለም ጤና ድርጅት መድረክ ላይ እየተሳተፈ ነው። 74ኛው የአፍሪካ አህጉር የዓለም የጤና ድርጅት መድረክ የኮንጎ ብራዛቪል ፕሬዚዳንት ዴኒስ ሳሶ ንጉዌሶ በተገኙበት ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮሪደር ልማት ሥራ የተመዘገበው ውጤት በተሻለ ፍጥነት ተጠናክሮ ይቀጥላል- አቶ ኦርዲን በድሪ Mikias Ayele Aug 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በኮሪደር ልማት ሥራ የተመዘገቡ ውጤቶች በተሻለ ፍጥነት ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ርብርብ እንደሚደረግ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ። አቶ ኦርዲን በድሪ የሐረር ከተማን ስትራቴጂክ የልማት እቅድ ለመምራት ከተቋቋመው ግብረ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ሞሮኮ ወታደራዊ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ Mikias Ayele Aug 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከሞሮኮ ብሄራዊ መከላከያ አስተዳደር ተጠሪ አብዱላጢፍ ሉዲ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ሀገራቱ ያላቸውን ወታደራዊ ትብብር ማጠናከር በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በሳሙኤል ኡርቃቶ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በብሪክስ የስፖርት ዘርፍ መድረክ እየተሳተፈ ነው Mikias Ayele Aug 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በፌደራል የሥነ ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ሳሙኤል ኡርቃቶ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በብሪክስ የስፖርት ዘርፍ መድረክ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡ የብሪክስ አባል ሀገራት የስፖርት ዘርፍ መድረክ በስፖርት ዘርፍ የሚስተዋለውን ሙስና እና…
የሀገር ውስጥ ዜና 6ኛው የፍትህ ሚኒስቴርና የክልል ፍትህ ቢሮዎች የጋራ ጉባኤ መድረክ እየተካሄደ ነው Mikias Ayele Aug 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ማህበረሰብ አቀፍ ፍትህ አገልግሎት ለተሻለ የተገልጋይ ዕርካታ" በሚል መሪ ሀሳብ 6ኛው የፍትህ ሚኒስቴርና የክልል ፍትህ ቢሮዎች የጋራ ጉባኤ መድረክ በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተደድር አቶ ደስታ ሌዳሞ÷…
ስፓርት በቦነስ አይረስ ግማሽ ማራቶን አትሌት ገርባ ዲባባ አሸነፈ Mikias Ayele Aug 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርጀንቲና ቦነስ አይረስ በተካሄደው የወንዶች ግማሽ ማራቶን ውድድር አትሌት ገርባ ዲባባ አሸነፈ፡፡ አትሌቱ 21 ኪሎ ሜትሩን 1 ሰዓት ከ26 ሴኮንድ በመግባት ማሸነፍ የቻለው፡፡ ኬኒያውያኖቹ ሙዋንጊ ኮስማስ እና ሪቻርድ ያተር ሪቻርድ 2ኛ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከ26 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ Mikias Ayele Aug 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በ2016 በጀት ዓመት ከ26 ነጥብ 46 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ በተቋሙ የፋይናንስ ዘርፍ ሥራ አስፈጻሚ አቶ ደመረ አሰፋ እንደገለፁት÷ ገቢው የተሰበሰበው ከኃይል ሽያጭ፣ ከፋይበር ኦፕቲክስ ኪራይ…
ስፓርት አትሌት ታምራት ቶላ በትውልድ አካባቢው አቀበባል ተደረገለት Mikias Ayele Aug 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ ኦሊምፒክ የወንዶች ማራቶን አሸናፊው አትሌት ታምራት ቶላ በዛሬው ዕለት በትውልድ አካባቢው በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አሌልቱ ወረዳ ሚአዋ ከተማ ደማቅ አቀባበል ተደረገለት። አትሌቱ በከተማው ሲደርስ የአካባቢው ማህበረሰብ፣ የወረዳው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በፓኪስታን በህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ላይ በተከሰተ አደጋ 37 ሰዎች ህይወት አለፈ Mikias Ayele Aug 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን በሁለት የተለያዩ ቦታወች ላይ በተከሰተ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ አደጋ 37 ሰዎች ሲሞቱ በርካቶች መጎዳታቸው ተገለፀ፡፡ የመጀመሪያው አውቶብስ 70 ሰዎችን አሳፍሮ ከኢራን ተነስቶ ፑንጃብ ወደ ተባለችው የፓኪስታን ግዛት እየተጓዘ…
ስፓርት የፕሪሚየር ሊጉ ሁለተኛ ሳምንት ሶስት ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ Mikias Ayele Aug 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲቀጥሉ ቼልሲ ከዎልቨርሃምተን ወንደረርስ እንዲሁም ሊቨርፑል ከብረንትፎርድ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ ቼልሲ ከዎልቨርሃምተን ወንደረርስ የሚያደርጉት ጨዋታ ቀን 10 ሰዓት ላይ ሲደረግ ሁለቱ ቡድኖች…