የቻይናው ሳውዝ ዌስት ሆስፒታል ለመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ሳውዝ ዌስት ሚሊተሪ ሆስፒታል ለመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡
ድጋፉን የተረከቡት የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል አዛዥ ብርጋዲየር ጀኔራል ሸዋየ ኃይሌ ÷አሁን ላይ እንደተቋም…