Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ፕሪምየር  ሊግ ዕጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓት ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 የውድድር ዓመት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዕጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓት ተከናወነ፡፡ በዚህም በመጀመሪያው ሣምንት ሀድያ ሆሳዕና ከመቐለ 70 እንደርታ፣ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከወላይታ ድቻ፣ ስሑል ሽረ ከአዳማ ከተማ፣ አርባምንጭ ከተማ ከድሬዳዋ…

አትሌት ታምራት ቶላ በኒውዮርክ ማራቶን ለአሸናፊነት ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ ኦሊምፒክ የማራቶን አሸናፊው አትሌት ታምራት ቶላ በመጪው ሕዳር በሚካሄደው ኒውዮርክ ማራቶን ለአሸናፊነት ይ በቃል፡፡ አትሌት ታምራት በ2023 በተካሄደው የኒውዮርክ ማራቶን የቦታውን ክብረ ወሰን በማሻሻል ጭምር ማሸነፉ ይታወሳል፡፡…

ዣኦ ፊሊክስ በድጋሚ ወደ ቼልሲ ለመመለስ ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖርቹጋላዊው አጥቂ ዣኦ ፊሊክስ ከአትሌቲኮ ማድሪድ ወደ ቼልሲ በቋሚ ውል ለመመለስ መስማማቱ ተገልጿል፡፡ የ24 ዓመቱ አጥቂ በ6 ዓመት የቋሚ ኮንትራት ውል የምዕራብ ለንደኑን ክለብ ለመቀላቀል የተስማማ ሲሆን÷ በሚቀጥሉት 48 ሰዓታት በስታምፎርድ…

ኢትዮጵያና ጃፓን ትብብራቸውን ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ሺባታ ሂሮኖሪ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በኢትዮጵያ እና ጃፓን መካከል ባሉ የሁለትዮሽ እና በባለብዙ ወገን ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡ ሀገራቱ…

አርብቶ አደሩ የአየር ንብረት ለውጥ ጫናን ለመቋቋም የሚያደርገውን ጥረት የሚያግዝ ፕሮግራም ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ አፍሪካ አርብቶ አደሩ የአየር ንብረት ለውጥ ጫናን ለመቋቋም የሚያደርገውን ጥረት የሚያግዝ ፕሮግራም ይፋ ሆነ። የግብርና ሚኒስቴር ከዓለም የምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ጋር የፕሮግራም ስምምነቱን ተፈራርሟል፡፡ የስምምነት ፊርማውን…

ሚኒስቴሩ በህፃን ሄቨን ላይ በተፈፀመው ወንጀል በተሰጠው  ውሳኔ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር  እንደሚሰራ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በህፃን ሄቨን ላይ በተፈፀመው ዘግናኝ የሆነ ኢ ሰብአዊ ወንጀል የተሰጠው ዉሳኔ አስመልክቶ ይግባኝ ለመጠየቅ የሚኬድበት አግባብ ባለመሆኑ ከባለድርሻ አካላት ጋር  እንደሚሰራ የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የህፃናትን መብት…

በፕሪሚየርሊጉ አርሰናል ወልቭስን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፕሪሚየርሊጉ የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደረገው አርሰናል ወልቨስን 2 ለ 0  አሸነፏል፡፡ ቀን 11 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨወታ ካይ ሀቨርዝ እና ቡካዮ ሳካ የአርሰናልን ጎሎች አስቆጥረዋል፡፡ በተመሳሳይ ሰዓት በተደረጉ ጨዋታዎች ብራይተን…

በውድድሩ ጉዳት ቢያጋጥመኝም የሀገር ፍቅር ስሜት ርቀቱን እንድጨርስ አድርጎኛል-አትሌት ቀነኒሳ በቀለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ 2024 ኦሊምፒክ በማራቶን ውድድሩ ጉዳት ቢያጋጥመኝም የሀገር ፍቅር ስሜት ርቀቱን እንድጨርስ አድርጎኛል ሲል አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ገለፀ፡፡ አትሌት ታምራት ቶላ ባሸነፈበት የፓሪሱ የማራቶን ውድድር ላይ የተሳተፈው ቀነኒሳ በቀለ በማህበራዊ…

በፕሪሚየርሊጉ ሊቨርፑል ኢፕስዊች ታውንን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ የሁለተኛ ቀን ጅማሮ ሊቨርፑል ኢፕስዊች ታውንን 2 ለ 0 አሸነፈ፡፡ ከአዲስ አዳጊው ቡድን ከባድ ፉክክር የገጠመው የአሰልጣኝ አርኒ ሰሎት ቡድን ሊቨርፑል ከረፍት መለስ በዲያጎ ዦታ እና ሞሀመድ ሳላህ ጎሎች 2 ለ 0…

አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች የካቢኔ አባል እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሼክ ሻቡት ናህያን አል ናህያን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ሁለቱ ወገኖች በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን…