Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየርሊጉ ሊቨርፑል ኢፕስዊች ታውንን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ የሁለተኛ ቀን ጅማሮ ሊቨርፑል ኢፕስዊች ታውንን 2 ለ 0 አሸነፈ፡፡ ከአዲስ አዳጊው ቡድን ከባድ ፉክክር የገጠመው የአሰልጣኝ አርኒ ሰሎት ቡድን ሊቨርፑል ከረፍት መለስ በዲያጎ ዦታ እና ሞሀመድ ሳላህ ጎሎች 2 ለ 0…

አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች የካቢኔ አባል እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሼክ ሻቡት ናህያን አል ናህያን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ሁለቱ ወገኖች በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን…

 ወ/ሮ ሰመሪታ ከዓለም አቀፉ የግብርና ልማት ፈንድ ቀጣናዊ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ሰመሪታ ሰዋሰው ከዓለም አቀፉ የግብርና ልማት ፈንድ (ኢፋድ) የምስራቅና ደቡብ አፍሪካ ቀጣና ዳይሬክተር ሳራ ምባጎ ቡኑ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷በግሉ ዘርፍ ያሉ የሃብት ምንጮችን መፈለግና ከሌሎች የልማት አጋሮች…

የኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ በጅማ ከተማ የበጎ ፈቃድ ስራዎችን አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ በጅማ ከተማ የተለያዩ የበጎ ፍቃድ ስራዎችን አስጀመሯል፡ ተቋሙ በማስጀመሪያ ፕሮግራሙ በከተማው የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ፣ የደም ልገሳ መርሀ ግብር እና የችግኝ ተከላ አከናውኗል። በተጨማሪም በ20…

የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት 6ኛ የምርጫ ጊዜ 3ኛ የስራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው የምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ባንቻየሁ ድንገታ÷የምክር ቤቱ አባላት ለመልካም አስተዳደር፣ ልማት፣ ፍትህ መረጋገጥ ኃላፊነታቸውን…

መንግስት ዜጎች በዓለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪ መሆን እንዲችሉ የሰጠው ትኩረት የሚበረታታ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ዜጎች በዓለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪ መሆን እንዲችሉ የሰጠው ትኩረት የሚበረታታ መሆኑን የሳዑዲ አረቢያ መንግስት ልዑክ ገለፀ፡፡ ልዑካን ቡድኑ ወደ ውጭ ሀገር ለሥራ የሚሰማሩ ዜጎች አስፈላጊውን ክህሎት  እንዲያዳብሩ እያደረገ…

የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ለአትሌቶች ማዕረግ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በፓሪሱ ኦሊምፒክ በማራቶን ውድድር ለሀገሩ የወርቅ ሜዳሊያ ላስገኘው አትሌት ታምራት ቶላ የኮማንደርነት ማዕረግ ሰጥቷል፡፡ ኮሚሽኑ በተመሳሳይ ለሌሎች አትሌቶችም ማዕረግ ሰጥቷል። በዚህም መሰረት ለአትሌት ትግስት አሰፋ…

 ኢትዮጵያ ከ12 ዓመት በኋላ በአትሌት አበባ አረጋዊ የነሐስ ሜዳሊያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ 2012 በለንደን በተካሄደው የአሊምፒክ ጨዋታዎች ኢትዮጵያን በ1 ሺህ 500 ሜትር የወከለችው አትሌት አበባ አረጋዊ ከ12 ዓመት በኋላ ሜዳሊያዋን አግኝታለች። አትሌቷ ከ12 ዓመት በፊት በለንደን በተካሄደው የ1 ሺህ 500 ሜትር የሴቶች…

ከኢትዮጵያ ርቆ የቆየውን የማራቶን ኦሊምፒክ ድል በማስመለሴ ደስ ብሎኛል – አትሌት ታምራት ቶላ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ ርቆ የቆየውን የማራቶን ኦሊምፒክ ድል በማስመለሴ ደስ ብሎኛል ሲል በኦሊፒኩ በወንዶች ማራቶን የወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊው ታምራት ቶላ ተናገረ፡፡ አትሌት ታምራት ቶላን ጨምሮ በፈረንሳይ ፓሪስ በተካሄደው 33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች የተሳተፈው…

የሕንድ የበጎ ፈቃድ ሕክምና ቡድን ነጻ ቀዶ ሕክምና መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕንድ የበጎ ፈቃድ ሕክምና ልዑካን ቡድን አባላት ለ10 ቀናት የሚቆየውን የነጻ ቀዶ ሕክምና አገልግሎት በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ጀምረዋል፡፡ በዛሬው ዕለት በይፋ ሥራቸውን የጀመሩት ባለሙያዎቹ  ሕክምናውን ለማድረግ  በሮተሪ ክለብ አማካይነት …