የሀገር ውስጥ ዜና በሀዋሳ ከተማ የኮሪደር ልማት ተጀመረ Mikias Ayele Jul 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀዋሳ ከተማ 'የኮሪደር ልማት ለላቀ ከተማችን ውበት" በሚል መሪ ቃል የከተማዋ ኮሪደር ልማት ስራ ተጀምሯል፡፡ በኮሪደር ልማት ስራው በከተማዋ በ1 ቢሊየን 64 ሚሊዮን ብር 11 ነጥብ 2 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የከተማዋ የኮሪደር ስራ ይከናወናል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሂዝቦላህ በእስራኤል የጦር ካምፖች ላይ ጥቃት መፈፀሙን የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል ይፋ አደረገ Mikias Ayele Jul 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ የሚንቀሳቀሰው የሂዝቦላህ ቡድን በእስራኤል የጦር ካምፖች ላይ መጠነ ሰፊ የአፀፋ ጥቃት መፈፀሙን የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል ይፋ አደረገ፡፡ ቡድኑ በሳምንቱ መጨረሻ በሰሜናዊ እስራኤል በሚገኙ ሶስት የጦር ሰፈሮች ላይ የአፀፋ ጥቃት መፈጸሙን…
የሀገር ውስጥ ዜና አሥተዳደሩ በሕጻናት ላይ አተኩሮ እያከናወነ ላለው ሥራ ስኬት ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ Mikias Ayele Jul 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር በልዩ ሁኔታ ለሕጻናት ትኩረት ሰጥቶ እያከናወነው ያለው ተግባር ከስኬት እንዲደርስ ሁሉም ድጋፍ እንዲያደርግ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጥሪ አቀረቡ፡፡ በደብረ ብርሃን እና አሰላ መምህራን ማሰልጠኛ ተቋማት በአማርኛ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ሕዝባዊ የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው Mikias Ayele Jul 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሐሳብ ሕዝባዊ የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በዚህም አዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር፣ ማዕከላዊ ጎንደር፣ ደቡብ ወሎ እና ሰሜን ሸዋ ዞኖችን ጨምሮ በተለያዩ የክልሉ…
ስፓርት የመቻል ስፖርት ክለብ የገቢ ማሰባሰቢያ በስካይ ላይት ሆቴል ይካሄዳል Mikias Ayele Jul 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመቻል ስፖርት ክለብ የገቢ ማሰባሰቢያ (ቴሌቶን) ዛሬ ከምሽቱ 12 ሠዓት ጀምሮ በስካይ ላይት ሆቴል እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ መቻል ስፖርት ክለብን ወደ ቀደመ ገናና ስሙ የመመለስና ክለቡን የማጠናከር ሥራ እየተከናወነ ሲሆን÷ የገቢ ማሰባሰቢያውም…
የሀገር ውስጥ ዜና የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ መግባት ጀመሩ Mikias Ayele Jul 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ወደ ተመደቡባቸው ዩኒቨርሲቲዎች መግባት ጀምረዋል፡፡ እስከ አሁንም መቅደላ አምባ፣ ሠመራ ፣ዓዲግራት ፣ሚዛን-ቴፒ፣ ወላይታ ሶዶ፣ደብረ ብርሃን፣ወለጋ ፣አሶሳና ዲላ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በላቦራቶሪ ቴክኖሎጂ እና የእንስሳት ሕክምና ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው Mikias Ayele Jul 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የእንስሳት ሕክምናና የግብርና ኮሌጅ በላቦራቶሪ ቴክኖሎጂ እና የእንስሳት ሕክምና ያሰለጠናቸውን 127 ተማሪዎች በቢሾፍቱ ካምፓስ እያስመረቀ ነው፡፡ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይም የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)፣…
ስፓርት የፌደራል ማረሚያ ቤቶች 3 ዋንጫዎችን በማንሣት የኢትዮጵያ ቦክስ ክለቦች ሻምፒዮን ሆነ Mikias Ayele Jul 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ማረሚያ ቤቶች በሦስት ዘርፎች የተካሄዱ ውድድሮችን በማሸነፍ የኢትዮጵያ ቦክስ ክለቦች ውድድር አሸናፊ ሆኗል፡፡ በኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት ለአራት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የክለቦች የቦክስ ውድድር ተጠናቅቋል፡፡ በውድድሩ…
ስፓርት ወልቂጤ ከተማ አዳማ ከተማን አሸነፈ Mikias Ayele Jul 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 30ኛ ሳምንት ወልቂጤ ከተማ አዳማ ከተማን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ቀን 9:00 ላይ በተካሄደ የሊጉ ጨዋታ አዳነ በላይነህ ባስቆጠራት ግብ ወልቂጤ ከተማ ሶስት ነጥብ ይዞ ወጥቷል።
ስፓርት የቱርኩ የመሐል ተከላካይ ዴሚራል የሁለት ጨዋታ እገዳ ተጣለበት Mikias Ayele Jul 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርኩ የመሐል ተከላካይ ሜሪህ ዴሚራል ሀገሩ ቱርክ ከኦስትሪያ ጋር በነበረው ጨዋታ ግብ ካስቆጠረ በኋላ ባሳየው አወዛጋቢ የደስታ አገላለፅ ምልክት በአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ሁለት ጨዋታ እንዲታገድ ተደርጓል፡፡ የ26 ዓመቱ ዴሚራል በአውሮፓ ዋንጫ…