የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ 60 ሺህ የሥራ ዕድል ለመፍጠር ታቅዷል – አቶ ደስታ ሌዳሞ Mikias Ayele Jul 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል በ2017 በጀት ዓመት 60 ሺህ የሥራ እድል ለመፍጠር መታቀዱን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለፁ፡፡ ርዕሰ መስተዳደሩ በክልሉ 6ኛ ዙር 3ኛ የሥራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ የ2017 በጀት አመት እቅድን አቅርበው ውይይት…
ስፓርት የሶስቱ አናብስት አሰልጣኝ ጋሬዝ ሳውዝጌት ቡድናቸው በጥንቃቄ እንዲጫዎት አስጠነቀቁ Mikias Ayele Jul 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ጋሬዝ ሳውዝጌት እሁድ በሚከናወነው የአውሮፓ ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ ቡድናቸው በጥንቃቄ እንዲጨዋት አስጠንቅቀዋል፡፡ አስደናቂውን የሉዊስ ዴ ላ ፉዌንቴ ቡድን በእለተ ሰንበት የሚገጥሙት የ53 ዓመቱ አሰልጣኝ÷ ቡድናቸው…
ቴክ ጀርመን ሁዋዌ እና ዜድቲኢ ስልኮችን ከ5ጂ ኔትወርክ ልታስወጣ ነው Mikias Ayele Jul 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመን የቻይና ስሪት የሆኑትን ሁዋዌ እና ዜድቲኢ ስልኮችን ለሚቀጥሉት 5 ዓመታት ከ5ጂ ኔትወርክ ልታስወጣ መሆኑን አስታወቀች፡፡ የጀርመን የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ናንሲ ፌዘር÷ ውሳኔው የጀርመንን ኔትወርክ ስርዓት የተጠናከረ ለማድረግ ያለመ…
ስፓርት የካፍ ክለቦች ውድድር የምድብ ድልድል ይፋ ሆነ Mikias Ayele Jul 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2024/25 የውድድር ዘመን የካፍ ክለቦች ውድድር የምድብ ድልደል ይፋ ተደርጓል፡፡ በዚህም መሰረት በቻምፒየንስ ሊግ የሚሳተፈው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከዩጋንዳው ቪላ ጋር ሲመደብ በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የሚሳተፈው ኢትዮጵያ ቡና ደግሞ ከኬንያው ኬንያ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ካቢኔያቸውን በተኑ Mikias Ayele Jul 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ከሁለት ባለስልጣናት ውጪ ካቢኔያቸው መበተኑን አስታውቀዋል፡፡ ውሳኔው የተለያዩ የግብር ጭማሪዎችን በያዘው የፋይናንስ ረቂቅ ሕግ ላይ የተከሰተውን ሕዝባዊ አመጽ ተከትሎ የተወሰነ መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡ በዚህ…
ስፓርት የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ኦሊቪየ ዢሩ ከብሔራዊ ቡድኑ ራሱን አገለለ Mikias Ayele Jul 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪው ኦሊቪየ ዢሩ በ37 ዓመቱ ከብሔራዊ ቡድኑ ራሱን ማግለሉን አስታውቋል፡፡ ዢሩ በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ትናንት ምሽት ሀገሩ ፈረንሳይ ከስፔን ጋር ጨዋታዋን ስታደርግ ተቀይሮ በመግባት የተጫወተ ሲሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና እግር ኳሳችንን ወደ ክብሩ ለመመለስ ከስፖርት ቤተሰቡ ጋር በቅርበት መስራታችንን አጠናክረን እንቀጥላለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Mikias Ayele Jul 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እግር ኳሳችንን ወደ ክብሩ ለመመለስ ከስፖርት ቤተሰቡ ጋር በቅርበት መስራታችንን አጠናክረን እንቀጥላለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባ አዳነች በአዲስ አበባ እግር ኳስ መሰረተ ልማት መስፋፋት ላበረከቱት አስተዋፅኦ…
የሀገር ውስጥ ዜና አውቶብሶችን የሚገጣጥም ኩባንያ ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ Mikias Ayele Jul 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመቐለ ኢንዱስትሪ ፓርክ በ564 ሚሊየን ብር የኢንቨስትመንት ካፒታል የተለያዩ አውቶብሶችን ለመገጣጠም ለሚገነባ ኩባንያ የመሰረት ድንጋይ ተቀምጧል፡፡ ገሊላ ማኑፋክሪንግ የተባለ ሀገር በቀል ኩባንያ በመቐለ ኢንዱስትሪ ፓርክ በ31ሺህ ካሬ ሜትር የለማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የወጣት ሴቶችን የዲፕሎማሲ ተሳትፎ ለማበረታታት በትኩረት መስራት ይገባል – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ Mikias Ayele Jul 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወጣት ሴቶችን የዲፕሎማሲ ተሳትፎ ለማበረታታት በትኩረት መስራት እንደሚገባ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ። ፕሬዚዳንቷ በሁለተኛው "የሴቶች በዲፕሎማሲ ዓለም አቀፍ ቀንን" አስመልክቶ በተዘጋጀ መርሐ ግብር ላይ በመገኘት መልዕክት አስተላልፈዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በቄለም ወለጋ ላሎ ቂሌ ከተማ የተገነባው የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመረቀ Mikias Ayele Jul 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቄለም ወለጋ ዞን ላሎ ቂሌ ከተማ ከ121 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነባው የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ዛሬ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ተደርጓል፡፡ ፕሮጀክቱን የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወሉ አብዲ መርቀው ሥራ አስጀምረውታል።…