Fana: At a Speed of Life!

በብሪታኒያ ጠቅላላ ምርጫ የሌበር ፓርቲ አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሪታኒያ በተካሄደው ጠቅላላ ምርጫ የሌበር ፓርቲ ማሸነፉ ተገለፀ፡፡ ሌበር ፓርቲ እስካሁን ከብሪታኒያ 650 ወንበሮች 411 ያህሉን በማግኘት ነው ጠቅላላ ምርጫውን ማሸነፍ የቻለው፡፡ በውጤቱ መሰረት የሌበር ፓርቲው መሪ ኬር ስታርመር…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ፋሲል ከነማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 30ኛ ሳምንት ቅዱስ ጊዮርጊስ ፋሲል ከነማን 4 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ። ዛሬ 9:00 ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ አማኑኤል ኤርቦ (ሁለት)፣ ዳዊት ተፈራ እና ተገኑ ተሾመ ባስቆጠሯቸው…

ለ2025ቱ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ ከዲሞክራቲክ ኮንጎ፣ ጊኒ እና ታንዛኒያ ጋር ተደለደለች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞሮኮ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የ2025ቱ የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ኢትዮጵያ ከዲሞክራቲክ ኮንጎ፣ ጊኒ እና ታንዛኒያ ጋር ተደልድላለች። የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌደሬሽን ካፍ የ2025ቱን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ምድብ ድልድል ዛሬ ይፋ አድርጓል፡፡…

የኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን የጋራ ድንበር አስተዳዳሪዎች ስብሰባ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን የጋራ ድንበር አስተዳዳሪዎች ስብሰባ በኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መካሄድ ጀመረ፡፡ ለሁለት ቀናት በሚቆየው በዚህ ስብሰባ በሁለቱ ሀገራት መካከል የልማት ትብብር፣ የጋራ የመሰረተ ልማት ዝርጋታ እና የህዝብ…

የሐረር ኢኮ ፓርክና የጅብ ትርዒት ማሳያ ግንባታ የመጀመሪያ ምዕራፍ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረር ኢኮ ፓርክ እና የጅብ ትርዒት ማሳያ ግንባታ የመጀመሪያ ምዕራፍ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ተደርጓል፡፡ ፓርኩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሐረር የጅብ ማብያ ለቱሪስት ምቹ ሆኖ እንዲሰራ በሰጡት መመሪያ መሰረት ከመደመር ትውልድ…

አቶ አሻድሊ ሀሰን የክልሉን የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር  አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር  አሻድሊ ሀሰን በአሶሳ ዞን ባምባሲ ወረዳ ክልል አቀፍ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብርን  አስጀምረዋል፡፡ አቶ አሻድሊ በዚሁ ወቅት ባስተላለፉት መልእክት÷ መንግስት የዜጎችን ተጠቃሚነት…

አረንጓዴ አሻራ ለዓለም አቀፉ የአየር ንብረት ለውጥ ትግል የተግባር ተምሳሌት መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አረንጓዴ አሻራ ለዓለም አቀፉ የአየር ንብረት ለውጥ ትግል የተግባር ተምሳሌት መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብዩ ተድላ÷የሀገሪቱን የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴዎች በተለይም የኢትዮጵያን አረንጓዴ…

አለምአቀፉ የሀረር ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 26ተኛው አለም አቀፍ የሐረር ቀን በሐረር ከተማ ኢማም አህመድ ስታዲየም እየተከበረ ይገኛል፡፡ ቀኑ ባሳለፍነው አመት በካናዳ የተከበረ ሲሆን÷ ዘንድሮ በየአምስት አመቱ ሐረር ከተማ  ላይ ለማድረግ የተገባውን ቃል መሰረት በማድረግ ነው በተለያዩ…

ኢትዮጵያ ያለባት የውጭ እዳ ወደ 17 ነጥብ 5 በመቶ ዝቅ ብሏል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ያለባት የውጭ እዳ ወደ 17 ነጥብ 5 በመቶ ዝቅ ማለቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ ከነበሩ ሃይሎች አብዛኛዎቹ ወደ ሰላም መምጣታቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ ከነበሩ ቡድኖች አብዛኛዎቹ ወደ ሰላም ፊታቸውን አዙረዋል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን ገለፁ። ርዕሰ መስተዳደሩ ከብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተመስገን ጥላሁን ጋር ተወያይተዋል።…