Fana: At a Speed of Life!

ለሕዝባችን የሚገባውን ደስታና ኩራት አመጣህለት – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሕዝባችን የሚገባውን ደስታና ኩራት አመጣህለት ሲሉ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንቷ ኢትዮጵያ በፓሪሱ ኦሎምፒክ በአትሌት ታምራት ቶላ  የመጀመሪያውን ወርቅ በማግኘቷ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)  የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ  በአትሌት ታምራት ቶላ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ በማግኘቷ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ በፓሪስ 2024…

ኢትዮጵያ በኦሊምፒኩ የመጀመሪያ ወርቋን አገኘች 

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ 2024  የኦሊምፒክ ወድድር በማራቶን ኢትዮጵያ በአትሌት ታምራት ቶላ አማካኝነት የመጀመሪያ ወርቋን አግኝታለች፡፡ በፓሪስ ኦሊምፒክ የወንዶች የማራቶች ውድድር የተካሄደ ሲሆን ÷አትሌት ታምራት ቶላ ፣ቀነኒሳ በቀለና ደሬሳ ገለታ ኢትዮጵያን…

እየተካሄደ የሚገኘውን የማራቶን ውድድር ጨምሮ ኢትዮጵያ የምትጠበቅበት ሶስት ውድድሮች ዛሬ ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)እየተካሄደ የሚገኘውን የወንዶች የማራቶን ውድድር ጨምሮ ኢትዮጵያ የምትጠበቅበት ሶስት ውድድሮች ዛሬ ይካሄዳሉ፡፡ በፓሪስ 2024  የኦሊምፒክ ወድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚጠበቁት የወንዶች ማራቶን የፍጻሜ ውድድር በመካሄድ ላይ ይገኛል።…

ህገ ወጥ የገንዘብ ዝውውርን ለመከላከል የሚያስችል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህገ ወጥ የገንዘብ ዝውውርን ለመከላከል የሚያስችል የፋይናንስ አገልገሎት ተቋማት የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ የውይይት መድረኩ "የፋይናንስ ደህንነነት አልግሎት የገንዘብ ዝውውርን እና ሌሎች የፋይናንስ ወንጀሎችን ለመከላከል የባንኮች…

አቶ ማሞ ምህረቱ ከአሜሪካ የገንዘብ ሚኒስቴር  ምክትል ረዳት ጸሐፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ከአሜሪካ የገንዘብ ሚኒስቴር  ምክትል ረዳት ጸሐፊ ኤሪክ ሜየር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በቅርቡ የተደረገውን የማክሮ ኢኮኖሚ እንዲሁም ብሄራዊ ባንክ እያከናወናቸው የሚገኙትን የገንዘብ እና…

ቼልሲ ፔድሮ ኔቶን ከወልቭስ ለማስፈረም ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቼልሲ የወልቭሱን የፊት መስመር አጥቂ ፔድሮ ኔቶን ለማስፈረም ስምምነት ላይ መድረሱ ተገለፀ፡፡ የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ለተጫዋቹ ዝውውር በአጠቃላይ 63 ሚሊዮን ዩሮ አውጥቷል፡፡ ዎልቭስ ተጫዋቹን ለመተካት ካርሎስ ፎርብስን ከአያክስ ለማስፈረም…

ሁዋዌ የኃይል መሰረተ ልማቶችን ለማዘመን የሚደረገውን ጥረት እንዲያግዝ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ኤሌክትሮኒክስ አምራች ኩባንያ ሁዋዌ በኢትዮጵያ የኃይል መሰረተ ልማቶችን ለማሻሻልና ለማዘመን የሚደረገውን ጥረት እንዲያግዝ ተጠየቀ፡፡ የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ከህዋዌ የምስራቅ እና መካከለኛው የአፍሪካ…

አሜሪካ ከሰሃራ በታች ላሉ የአፍሪካ ሀገራት የ536 ሚሊየን ዶላር ሰብዓዊ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ከሰሃራ በታች ለሚገኙ የአፍሪካ ሀገራት የ536 ሚሊየን ዶላር ሰብዓዊ ድጋፍ ማድረጓን አስታወቀች፡፡ የሀገሪቱ ሲቪል ደህንነት፣ የዴሞክራሲና የሰብዓዊ መብቶች ዋና ጸሃፊ ኡዝራ ዘያ÷በኬንያና በኢትዮጵያ ጥሩ ቆይታ እንደነበራቸውና ዘርፈ ብዙ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ሽልማት ተበረከተለት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን “የፕሬዚዳንቱ የሕይወት ዘመን ሽልማት” ተበረከተለት፡፡ ሽልማቱ አየር መንገዱ በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ለሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች ለሰጠው የላቀ አገልግሎት የተበረከተ መሆኑን የአየር መንገዱ…