በአማራ ክልል የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን በቅንጅት ለመፍታት እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በየደረጃው ያሉ አመራር አባላት የጋራ ግብን መሠረት በማድረግ የሰላምና የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን በቅንጅት ለመፍታት በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ።
ለሁለት ቀናት የሚቆይ በወቅታዊ የሰላምና…