Fana: At a Speed of Life!

የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ያስገነባቸውን ቤቶች አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በኮየ ፈጬ እና በቃሊቲ ሳይቶች ያስገነባቸውን መኖሪያ ቤቶች ለተጠቃሚዎች አስተላለፈ። በቤቶቹ ማስተላለፍ በስነ-ስርዓት ላይ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም…

የቻይና ፋውንዴሽን ፎር ሩራል ዴቨሎፕመንት ሰብዓዊነት ድንበር እንደሌለው አሳይቷል – ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ፋውንዴሽን ፎር ሩራል ዴቨሎፕመንት ሰብዓዊነት ድንበር እንደሌለው ያሳየ ነው ሲሉ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ገለጹ። የፋውንዴሽኑ የኢትዮጵያ ቢሮ የተመሰረተበት አምስተኛ አመት ተከብሯል። በመርሐ ግብሩ…

 የፓኪስታን ባለሃብቶች በአፍሪካ የንግድና ኢንቨስትመንት ትስስር እንዲፈጥሩ ኢትዮጵያ ሚናዋን ትወጣለች ተባለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓኪስታን ባለሃብቶች በአፍሪካ የንግድና ኢንቨስትመንት ትስስር እንዲፈጥሩ ኢትዮጵያ ሚናዋን እንደምትወጣ በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር ገለጹ። በኢስላማባድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከፓኪስታን ፌዴራል ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ጋር…

በታይላንድ በ2024 ብቻ በከፍተኛ ሙቀት 61 ሰዎች ህይወታቸው ማለፉ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በታይላንድ የፈረንጆቹ 2024 ከገባ ጀምሮ በከፍተኛ ሙቀት ምክንያት 61 ሰዎች ህይወታቸው ማለፉን የሀገሪቱ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሀገሪቱ ባለፉት ጥቂት ሳምንታት ከፍተኛ ሙቀት መስተዋሉን ተከትሎ የጥንቃቄ መልዕክት ተላልፏል። በመልዕክቱም…

ፋሲል ከነማ እና ባህርዳር ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋሲል ከነማ እና ባህርዳር ከተማን ያገናኛኘው የወንድማማቾች ደርቢ ባዶ ለባዶ በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቀቀ፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በተደረገው የ24ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሃ ግብር ተመጣጣኝ የጨዋታ እንቅስቃሴን አስተናግዷል። ክለቦቹ…

 ኢትዮጵያና የተመድ ሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የሰብአዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን ትብብራቸውን አጠናክረው ለመቀጠል ተስማሙ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከተመድ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የምስራቅ አፍሪካ ኮሚሽነር…

በሴኔጋል በደረሰ የአውሮፕላን አደጋ 11 ሰዎች መቁሰላቸው ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴኔጋል 78 ሰዎችን አሳፍሮ የነበረው አውሮፕላን መነሻ ላይ ባጋጠመው አደጋ 11 ሰዎች መጎዳታቸው ተገለፀ፡፡ ቦይንግ 737-300 ቢ ኤ ኤን የተባለው አውሮፕላኑ ከዳካር ብሌዝ ዲኘ አውሮፕላን ማረፊያ ወደ ማሊ ለመብረር እያኮበኮበ በነበረበት ወቅት…

ፕሬዚዳንት ፑቱን የሩሲያ ወታደራዊ ሀይል የሀገሪቱን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ በተጠንቀቅ ላይ መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ወታደራዊ ሀይል ከጠላት ሊሰነዘር የሚችልን ጥቃት ለመመከት በተጠንቀቅ ላይ እንደሚገኝ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ገለፁ፡፡ ሩሲያ በናዚ ላይ ድል የተቀዳጀችበትን 79ኛ ዓመት በተለያዩ ወታደራዊ ትርኢቶች በሞስኮ ከተማ አክብራለች፡፡…

ወጣቶች አቅማቸውን ለሀገረ መንግስት ግንባታ ሊያውሉ ይገባል-አቶ እንዳሻው ጣሰው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቶች አቅማቸውን ለሀገረ መንግሥት ግንባታ ሊያውሉ ይገባል ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በወልቂጤ ከተማ ከቀቤና ልዩ ወረዳ ወጣቶች ጋር እየተወያዩ  ነው፡፡ አቶ እንዳሻው…

የኮንስትራክሽን ዘርፍ ተግዳሮቶችን ለመፍታት ባለድርሻ አካላት ተቀራርበው ሊሰሩ ይገባል – አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮንስትራክሽን ዘርፍ ተግዳሮቶች ለመፍታት ባለድርሻ አካላት ተቀራርበው ሊሰሩ ይገባል ሲሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ተናገሩ፡፡ የምክር ቤቱ የከተማ መሠረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ…