የጎንደር ከተማ ከ100 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የሲሲቲቪ ካሜራዎችን በድጋፍ አገኘ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ከ100 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የደኅንነት (ሲሲቲቪ) ካሜራዎችንና ሌሎች ግብዓቶችን ለጎንደር ከተማ አሥተዳደር ድጋፍ አደረገ።
የአሥተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩህ አቡሃይ ጎንደር ከተማን ወደ…