ስፓርት በማንዴላ መታሰቢያ ዋንጫ ሚሊዮን ጨፎ የደቡብ አፍሪካ አቻዋን በበቃኝ አሸነፈች Mikias Ayele Apr 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ ደርባን ከተማ እየተካሄደ ባለው የማንዴላ መታሰቢያ ዋንጫ የቦክስ ውድድር ሚሊዮን ጨፎ የደቡብ አፍሪካ አቻዋን በበቃኝ አሸንፋለች፡፡ በ60 ኪሎግራም የደቡብ አፍሪካ አቻዋን የገጠመችው ቦክሰኛዋ በውድድሩ ሁለተኛ ዙር ላይ ተጋጣሚዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቢያንስ አንድ ቢሊየን መራጮች የሚሳተፉበት የህንድ ምርጫ መካሄድ ጀመረ Mikias Ayele Apr 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ ቢሊየን ያህል ህንዳውያን ድምፅ ይሰጡበታል ተብሎ የሚጠበቀው የህንድ ጠቅላላ ምርጫ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ በቢሊየን የሚቆጠሩ ድምፅ ሰጭዎችን በማስተናገድ በዓለም ቀዳሚውን ስፍራ የሚይዘው የህንድ ምርጫ በፈረንጆቹ ሰኔ 1 ቀን 2024…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የምስራቅ አፍሪካ ዞን አምስት የእጅ ኳስ ውድድርን ከግንቦት 4 ጀምሮ ታስተናግዳለች Mikias Ayele Apr 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የምስራቅ አፍሪካ ዞን አምስት የእጅ ኳስ ውድድርን ከግንቦት 4 ጀምሮ እንደምታስተናግድ ተገለፀ፡፡ በአለም የእጅ ኳስ ፌዴሬሽን እና በአፍሪካ የእጅ ኳስ ፌዴሬሽን በጣምራ የሚዘጋጀው ውድድሩ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ከግንቦት 4 እስከ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ኖርዌይ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን የበለጠ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለጹ Mikias Ayele Apr 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኖርዌይ ያላቸውን ዘርፍ ብዙ የሁለትዮሽ ግንኙነት የበለጠ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለጹ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የኖርዌይ አምባሳደር ስቴን ክሪስተንሰን ተወያይተዋል። በውይይታቸውም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የፀጥታው ምክር ቤት በፍልስጤም የተመድ አባልነት ጥያቄ ላይ ድምፅ ሊሰጥ ነው Mikias Ayele Apr 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት በፍልስጤም የአባልነት ጥያቄ ላይ በነገው እለት ድምፅ እንደሚሰጥ አስታወቀ፡፡ ከምክር ቤቱ 15 አባል ሀገራት ዘጠኙ ድምጽ የሚሰጡ ከሆነ እና ከአምስቱ ድምፅን በድምፅ የመሻር መብት ካላቸው ሀገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርናና ምግብ ምርት ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለማልማት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ Mikias Ayele Apr 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የግብርናና ምግብ ምርት ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለማልማት የሚያስችለው ሁለተኛው ዙር የፕሮጀክት ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው እና በተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ)…
ስፓርት ቤተልሔም ወልዴ በማንዴላ አፍሪካን ቦክሲንግ ሻምፒዮና ተጋጣሚዋን በበቃኝ አሸነፈች Mikias Ayele Apr 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማንዴላ አፍሪካን ቦክሲንግ ካፕ ሻምፒዮና ከደቡብ አፍሪካ አቻዋ ጋር የተጋጠመችው ቤተልሄም ወልዴ በበቃኝ አሸንፋለች፡፡ የመላው አፍሪካ ሻምፒዮኗ ቤተልሄም ወልዴ በሁለተኛ ዙር ላይ ተጋጣሚዋ ላይ ሀይለኛ ቡጢ በማሳረፍ ነው በዳኛ ውሳኔ…
ስፓርት በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ በሚገኘው የቦክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ከደቡብ አፍሪካና ከሞሪሽየስ ጋር ትጋጠማለች Mikias Ayele Apr 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ በሚገኘው የማንዴላ አፍሪካን ቦክሲንግ ካፕ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን ቦክሰኞች በሁለቱም ፆታ ከደቡብ አፍሪካ እና ከሞሪሽየስ አቻቸው ጋር ይፋለማሉ፡፡ ምሽት 1 ሰዓት በደርባን ከተማ በሚደረገው ውድድር የኢትዮጵያ ብሔራዊ…
ስፓርት የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይደረጋሉ Mikias Ayele Apr 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ አርሰናል ከባየርንሙኒክ እንዲሁም ማንቸስተር ሲቲ ከሪያል ማድሪድ ዛሬ ምሽት 4:00 ላይ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል። ባየርንሙኒክ ከአርሰናል በአሊያንዝ አሬና ስታዲየም በሚያደርጉት ጨዋታ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ በኢራን ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ ልትጥል ነው Mikias Ayele Apr 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በሚቀጥሉት ቀናት ውስጥ በኢራን ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ እንደምትጥል አስታወቀች፡፡ የአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ጄክ ሱሊቫን÷ አሜሪካ የኢራን ሰው አልባ ድሮን እና ሚሳኤል ፕሮግራምን ኢላማ ያደረገ ማዕቀብ ትጥላለች ብለዋል፡፡…