የሀገር ውስጥ ዜና ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ በሮም የአበበ ቢቂላን ምስለ-ቅርጽ ጎበኙ Mikias Ayele May 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የተመራ የኢትዮጵያ የመከላከያ ልዑክ በሮም የሚገኘውን የአትሌት ሻምበል አበበ ቢቂላ ምስለ-ቅርጽን ጎበኘ፡፡ በላቀ የሥነ-ጥበብ ይዘት የተሠራው የአበበ ቢቂላ ምስለ-ቅርጽ በፈረንጆቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስትር ዴዔታ ሰመሪታ ከሳዑዲ የገንዘብ ፖሊሲና ዓለም ዓቀፍ ግንኙነት ም/ሚኒስትር ጋር መከሩ Mikias Ayele May 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ሰመሪታ ሰዋሰው ከሳዑዲ ዓረቢያ የገንዘብ ፖሊሲና ዓለም ዓቀፍ ግንኙነት ምክትል ሚኒስትር አብድልሙሁሴን አልከሊፍ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም ሳዑዲ ዓረቢያ ለኢትዮጵያ በንግድ፣ ኢንቨስትመንት፣ በመሰረተ-ልማት ግንባታዎች…
ስፓርት ሪያል ማድሪድ፣ ማንቼስተር ዩናይትድና ባርሴሎና ውድ ክለቦች ተባሉ Mikias Ayele May 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሪያል ማድሪድ፣ ማንቼስተር ዩናይትድ እና ባርሴሎና የወቅቱ ውድ ክለቦች በመባል ተመረጡ፡፡ የአሜሪካው የቢዝነስ ጋዜጣ ፎርብስ የ2024 ውድ ክለቦችን ዝርዝር ይፋ ያደረገ ሲሆን ሪያል ማድሪድ፣ ማንቼስተር ዩናይትድ እና ባርሴሎና…
የሀገር ውስጥ ዜና የሥራ ገበያ ትስስርና ድጋፍ ፕሮጀክት ላይ ውይይት ተደረገ Mikias Ayele May 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከጣልያን ዓለም አቀፍ ትብብር ፕሮጀክት ጋር በመተባበር ተግባራዊ የሚያደርገው የሥራ ገበያ ትስስርና ድጋፍ ፕሮግራም ላይ ውይይት ተደረገ፡፡ በውይይቱ የሥራ ገበያ ትስስርና ድጋፍ ፕሮጀክት ተግባራዊ የሚደረግባቸው የአማራ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካቢኔ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ Mikias Ayele May 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ካቢኔ ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ካቢኔው ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የማረሚያ ቤቶች የታራሚዎች ቀለብ ማሻሻያ ላይ ተወያይቷል። በዚሁ ውይይት በክልሉ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሜክሲኮ በተከሰተ የመድረክ መደርመስ አደጋ የ9 ሰዎች ህይወት አለፈ Mikias Ayele May 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሜክሲኮ በተከሰተ የመድረክ መደርመስ አደጋ አንድ ህፃንን ጨምሮ ዘጠኝ ሰዎች ህወታቸው ማለፉ ተገለፀ፡፡ አደጋው የሜክሲኮ ሴንተሪሰት ሲቲዝንስ ንቅናቄ ፓርቲ መሪ ጆርጌ አልቫሬዝ ሜኔዝ በኒኦቮ ሊዮን ግዛት የምርጫ ቅስቀሳ እያደረጉ በነበረበት ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና ተማሪ ደራርቱ ለሜሳን የገደለው ግለሰብ በ18 ዓመት እስራት ተቀጣ Mikias Ayele May 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ የነበረችውን ደራርቱ ለሜሳን በጩቤ ወግቶ የገደለው ግለሰብ በ18 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣተወሰነበት፡፡ አቶ ዮሐንስ መርጋ ኢተቻ የተባለው ግለሰቡ ግንቦት 9 ቀን 2016 ዓ.ም በግምት ከጧቱ 2 ሰዓት 45 ሰዓት አካባቢ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና በታይዋን ዙሪያ ወታደራዊ ልምምድ ማድረግ ጀመረች Mikias Ayele May 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በታይዋን ዙሪያ የባህር እና የአየር ወታደራዊ ልምምዶችን ማድረግ መጀመሯን አስታወቀች፡፡ ለሁለት ቀናት ይቆያል የተባለው ልምምዱ የታይዋን አዲሱ ፕሬዝዳንት በሹመታቸው ወቅት የታይዋን ሉዓላዊነት አስጠብቃለሁ ሲሉ ቃል መግባታቸውን ተከትሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 199 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Mikias Ayele May 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ ችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 199 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመላሾች ውስጥ 1 ሺህ 159 ወንዶች፣ 19 ሴቶች፣ 21 ጨቅላ ሕጻናት እና 12 ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አሻድሊ ሀሰን ከተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያዩ Mikias Ayele May 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን በክልሉ ከሚንቀሳቀሱ የተለያዩ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያዩ። በውይይቱ ርዕሰ መስተዳድሩ÷ በክልሉ የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ለህዝብ ሰላም እና ልማት ቅድሚያ ሰጥተው…