Uncategorized አምባሳደር ታዬ ከአንቶኒዮ ጉተሬዝ የሱዳን ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Apr 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከተመድ ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ የሱዳን ልዩ መልዕክተኛ ራምታኔ ላማምራ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷በሱዳን ያለውን ግጭት ለመፍታት በሱዳናውያን የሚመራና በአፍሪካ የተደገፈ የሰላም ሒደት…
የሀገር ውስጥ ዜና በወታደራዊ ሳይንስ የተካነ ተተኪ የሠራዊት አመራር የማፍራቱ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Mikias Ayele Apr 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን የሚያስቀጥል እና በወታደራዊ ሳይንስ የተካነ ተተኪ የሠራዊት አመራር የማፍራቱ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ በኮማንዶ እና አየር ወለድ ዕዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና የናይል ተፋሰስ ሀገራት የድንበር ተሻጋሪ ወንዞች ፍትሃዊ አጠቃቀም የትብብር ማዕቀፍን እንዲፈርሙ ተጠየቀ Mikias Ayele Apr 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይል ተፋሰስ ሀገራት የድንበር ተሻጋሪ ወንዞች ዘላቂና ፍትሃዊ የአጠቃቀም ስርዓትን ወደ ሙሉ ትግበራ ለማስገባት የትብብር ማዕቀፉን ሊፈርሙና ሊያጸድቁ እንደሚገባ የናይል ተፋሰስ ኢኒሼቲቭ ጥሪ አቀረበ፡፡ የናይል ተፋስስ ኢኒሼቲቭ ከባለድርሻ…
ስፓርት በማንዴላ ዋንጫ የአፍሪካ ቦክስ ውድድር ኢትዮጵያ 6 ሜዳሊያ በመሰብሰብ አጠናቀቀች Mikias Ayele Apr 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማንዴላ አፍሪካ ቦክስ ውድድር ኢትዮጵያ ሶስት ብርና ሶስት የነሐስ በአጠቃላይ ስድስት ሜዳልያ በማግኘት ውድድሩን አጠናቃለች። በደቡብ አፍሪካ ደርባን ከተማ በተካሄደው ውድድር ኢትዮጵያ በሱራፌል አላዩ፣ ሚሊዮን ጨፎ እና ቤተል ወልዱ የነሃስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቡዳቢና ዱባይ ከኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎቶች ጋር በተያያዘ የሚነሱ ቅሬታዎች እየተፈቱ እንደሆነ ተገለፀ Mikias Ayele Apr 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአቡዳቢና ዱባይ አካባቢ እየተሰጠ ባለው የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎቶች ከዚህ ቀደም የሚነሱ ቅሬታዎች እየተፈቱ መሆኑን የኮሚኒቲ አባላት፣ ተወካዮችና አመራሮች ተናግረዋል። በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኤምባሲው በፓኪስታን የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብርን አስጀመረ Mikias Ayele Apr 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከፓኪስታኑ የዘላቂ ልማት ፖሊሲ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብርን አስጀመረ፡፡ ኤምባሲው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው÷በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጉራጌ ህዝብ ሀገራዊ ለውጡ እውን እንዲሆን የበኩሉን አስተዋጽኦ አበርክቷል- አቶ እንዳሻው ጣሰው Mikias Ayele Apr 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉራጌ ህዝብ ሀገራዊ ለውጡ እውን እንዲሆን የበኩሉን አስተዋጽኦ አድርጓል ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር እንዳሻው ጣሰው ገለፁ፡፡ በርካታ የከተማው ነዋሪዎች የተሳተፉበት ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በበማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወልቂጤ…
Uncategorized አቶ አህመድ ሽዴ 20ኛውን የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ የሚኒስትሮች ስብሰባ መሩ Mikias Ayele Apr 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወቅቱ የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ ሊቀ መንበር የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) እና ዓለም ባንክ ስብሰባ ጎን ለጎን 20ኛውን የምስራቅ አፍሪካ ኢኒሼቲቭ የሚኒስትሮች ስብሰባ መርተዋል፡፡ በዋሽንግተን…
ስፓርት በማንዴላ መታሰቢያ ዋንጫ ሚሊዮን ጨፎ የደቡብ አፍሪካ አቻዋን በበቃኝ አሸነፈች Mikias Ayele Apr 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ ደርባን ከተማ እየተካሄደ ባለው የማንዴላ መታሰቢያ ዋንጫ የቦክስ ውድድር ሚሊዮን ጨፎ የደቡብ አፍሪካ አቻዋን በበቃኝ አሸንፋለች፡፡ በ60 ኪሎግራም የደቡብ አፍሪካ አቻዋን የገጠመችው ቦክሰኛዋ በውድድሩ ሁለተኛ ዙር ላይ ተጋጣሚዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቢያንስ አንድ ቢሊየን መራጮች የሚሳተፉበት የህንድ ምርጫ መካሄድ ጀመረ Mikias Ayele Apr 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ ቢሊየን ያህል ህንዳውያን ድምፅ ይሰጡበታል ተብሎ የሚጠበቀው የህንድ ጠቅላላ ምርጫ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ በቢሊየን የሚቆጠሩ ድምፅ ሰጭዎችን በማስተናገድ በዓለም ቀዳሚውን ስፍራ የሚይዘው የህንድ ምርጫ በፈረንጆቹ ሰኔ 1 ቀን 2024…