ዩናይትድ ኪንግደም ከምስራቅ አፍሪካ ሀገራት በሚገቡ የአበባ ምርቶች ላይ የምታስከፈለውን ቀረጥ ላልተወሰነ ጊዜ አነሳች
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ዩናይትድ ኪንግደም ኢትዮጵያን ጨምሮ ከምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ወደ ሀገሪቱ በሚገቡ የአበባ ምርቶች ላይ የምታስከፍለውን ቀረጥ ማንሳቷን አስታውቃለች፡፡
ውሳኔው ኢትዮጵያን ጨምሮ አበባ አምራች ለሆኑት የቀጣናው ሀገራት እና ሌሎች ሀገራት ከዩናይትድ…