የሀገር ውስጥ ዜና ዛሬ በሳዑዲ ጨረቃ ባለመታየቷ የዒድ-አልፈጥር በዓል የፊታችን ረቡዕ ይከበራል Mikias Ayele Apr 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በሳዑዲ ዓረቢያ አካባቢ ጨረቃ ባለመታየቷ የዒድ-አልፈጥር በዓል የፊታችን ረቡዕ እንደሚከበር ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል ሃላፊነታቸውን በአግባቡ ያልተወጡ 4 ከፍተኛ አመራሮች ከሃላፊነት ተነሱ Mikias Ayele Apr 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ሰሞኑን ተከስቶ በነበረው የፀጥታ ችግር በመንግስትም ሆነ በፓርቲ የተሰጣቸውን ተልዕኮ በአግባቡ አልተወጡም ያላቸውን 4 ከፍተኛ አመራሮች ከሃላፊነት ማንሳቱን የክልሉ መንግስት አስታወቀ። የክልሉ መንግስት እንደገለፀው÷ ከሃላፊነታቸው…
ስፓርት አርሰናል ብራይተንን በማሸነፍ የሊጉ መሪ ሆነ Mikias Ayele Apr 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ32ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ብራይተንን 3 ለ 0 በማሸነፍ የሊጉ መሪ ሆኗል፡፡ ምሽት 1 ሠዓት ተኩል ላይ በተደረገው ጨዋታ አርሰናል÷ በቡካዮ ሳካ፣ ካይ ሀቨርትዝ እና ሊያንድሮ ትሮሳርድ ጎሎች ብራይተንን ረትተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በኪጋሊ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ሕንጻ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ Mikias Ayele Apr 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ በሩዋንዳ ኪጋሊ ለኢትዮጵያ ኤምባሲ ጽሕፈት ቤት ግንባታ የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ፡፡ ግንባታው የሚከናወነው በ7 ሺህ 771 ካሬ ሜትር ላይ መሆኑ ተገልጿል፡፡ አምባሳደር ታዬ በዚሁ ጊዜ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኤፍ ኤም 98.1 ለአድማጭ የሚደርሰው ‘የጨረቃ ውል’ ድራማ 100ኛ ክፍል ዛሬ ለአየር በቅቷል Mikias Ayele Apr 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፋና ኤፍ ኤም 98.1 ቅዳሜ ከረፋዱ 5 እስከ 9 ሠዓት ለአድማጭ በሚደርሰው 'ማረፊያ' የመዝናኛ ፕሮግራም ውስጥ የሚገኘው 'የጨረቃ ውል' ድራማ ዛሬ ክፍል 100 ለአየር በቅቷል፡፡ የድራማውን 100ኛ ክፍል ለአየር መብቃት አስመልክቶ ልዩ ዝግጅት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ኢትዮጵያና ሩዋንዳ በግብርናው ዘርፍ የሚያደርጉት ትብብር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጹ Mikias Ayele Apr 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሩዋንዳ በግብርናው ዘርፍ የሚያደርጉትን ትብብር አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ዛሬ ወደ ሩዋንዳ ኪጋሊ ያቀኑት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)÷ በፕሬዚዳት…
ስፓርት መቻል እና ቅዱስ ጊዮርጊስ አቻ ተለያዩ Mikias Ayele Apr 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ20ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቻል እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ያለግብ አቻ ተለያዩ፡፡ መቻል በ40 ነጥብ ፕሪሚየር ሊጉን እየመራ ሲሆን÷ ቅዱስ ጊዮርጊስ በ38 ነጥብ በደረጃ ሰንጠረዡ ሁለተኛ ላይ ይገኛል፡፡ እንዲሁም ምሽት 1 ሠዓት ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ሕይወት አለፈ Mikias Ayele Apr 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ገብረ ጉራቻ ከተማ ሀርቡ በሪ ቀበሌ ድልድላ አካበቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሦስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ ዛሬ ጠዋት 3 ሠዓት ላይ በደረሰው የትራፊክ አደጋ ከሟቾች በተጨማሪ በሁለት ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት…
ስፓርት ማንቼስተር ሲቲ ክሪስታል ፓላስን 4 ለ 2 አሸነፈ Mikias Ayele Apr 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ32ኛ ሣምንት መርሐ-ግብር ማንቼስተር ሲቲ ክሪስታል ፓላስን 4 ለ 2 በማሸነፍ ደረጃውን አሻሽሏል፡፡ ሲቲ ከመመራት ተነስቶ ነው ተጋጣሚውን የረታው፡፡ የማንችስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦች ኬቨን ዴብሮይን (2)፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀሰተኛ የሰነድ ማስረጃዎችን በማዘጋጀት ተገቢ ያልሆነ ጥቅም ለማግኘት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ተጠርጣሪዎች ተያዙ Mikias Ayele Apr 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ የሰነድ ማስረጃዎችን በማዘጋጀት ተገቢ ያልሆነ ጥቅም ለማግኘት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ሁለት ተጠርጣሪዎች እጅ ከፍንጅ መያዛቸውን ፖሊስ ገለፀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ ኢንድሪስ ኤሌክትሮኒክስ ሞባይል አክሰሰሪ እና ሳሚ ፀጉር ቤት በሚል ሽፋን ሀሰተኛ…