Fana: At a Speed of Life!

ኖቲንግሃም ፎረስት 4 ነጥብ ተቀነሰበት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኖቲንግሃም ፎረስት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን የፋይናንሺያል ጨዋነት ሕግ ተላልፏል በሚል አራት ነጥብ ተቀነሰበት፡፡ ቡድኑ ሕጉን በመተላለፍ ፕሪሚየር ሊጉ ትርፋማ እንዳይሆን ማድረጉም በገለልተኛ አጣሪ ተረጋግጧል ነው የተባለው፡፡ ይህን ተከትሎም…

ሩሲያ ብሄራዊ ጥቅሟን ለማስከበር የራሷን አማራጭ ትወስዳለች- ፕሬዚዳንት ፑቲን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ብሄራዊ ጥቅሟን ለማስከበር የራሷን አማራጭ ትወስዳለች ሲሉ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ገለጹ፡፡ ፑቲን 87 በመቶ ድምጽ በማግኘት የሩሲያን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ማሸነፋቸውን ተከትሎ በምርጫው ተሳትፎ የነበራቸውን ሩሲውያን አመስግነዋል፡፡…

በቱርክ እግር ኳስ የሚስተዋሉ የሜዳ ላይ እረብሻዎች…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራብዞን ስፖርት ደጋፊዎች የፌነርባቼ ተጫዋቾችን በጨዋታው ማጠናቀቂያ መደባደባቸውን ተከትሎ የቱርክ ሱፐር ሊግ ሌላ አሳዛኝ ክስተት አስተናግዷል፡፡ ትላንት ምሽት በፓፓራ ፓርክ የተደረገው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ ተመጣጣኝ ፉክክርን አስተናግዶ…

ፈረንሳይ ከፓሪሱ ኦሊምፒክ በፊት ተኩስ አቁም እንዲደረግ ለሩሲያ ጥያቄ ልታቀርብ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ ከፓሪሱ ኦሊምፒክ ቀደም ብሎ የተኩስ አቁም እንዲደረግ ለሩሲያ ጥያቄ ልታቀርብ መሆኑን ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን አስታወቁ፡፡ የ2024ቱ የፓሪስ ኦሊምፒክ ከፈረንጆቹ ሐምሌ 26 እስከ ነሐሴ 11 በፈረንሳይ ይካሄዳል፡፡ ይህን ተከትሎም…

አትሌት ጀማል ይመር የራሱን ፈጣን ሠዓት በማስመዝገብ አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኮሪያ በተካሄደው የሴዑል ማራቶን አትሌት ጀማል ይመር የራሱን ፈጣን ሠዓት በማስመዝገብ አሸንፏል፡፡ አትሌት ጀማል ውድድሩን ያሸነፈው 2 ሰዓት ከ 6 ደቂቃ ከ8 ሰከንድ በመግባት ሲሆን÷ ይህም የግሉ ፈጣን ሠዓት ሆኖ ተመዝገቧል፡፡

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከሞሪታንያ ኢስላሚክ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት የተላከላቸውን መልዕክት ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሞሪታንያ ኢስላሚክ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሞሃመድ ኦልድ ቼክ ኤል ጋዙዋን የተላከላቸውን መልዕክት ተቀበሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ከሞሪታንያ ኢስላሚክ ሪፐብሊክ የውጭ…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የጸጥታ ተቋማት የዓድዋ ድል ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር አባል እንዲሆኑ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የፌዴራል የፀጥታ ተቋማት የዓድዋ ድል ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር አባል እንዲሆኑ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የዓድዋ ድል ማይክሮ ፋይናንስ የአክሲዮን ድርሻ…

የዩሮፓ ሊግ የሩብ ፍፃሜ ድልድል ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2023/24 የዩሮፓ ሊግ የሩብ ፍፃሜ ድልድል ይፋ ሆኗል፡፡ በድልድሉ መሠረትም ኤሲ ሚላን ከሮማ የሚፋለሙ ይሆናል፡፡ እንዲሁም ሊቨርፑል ከአታላንታ÷ ባየርሊቨርኩሰን ከዌስትሃም ዩናይትድ  ጋር ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ይሆናል፡፡ በሌላ በኩል…

የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ድልድል ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ድልድል ይፋ ሆኗል፡፡ በዚሁ መሠረትም አርሰናል ከባየርን ሙኒክ ጋር የሚገናኙ ይሆናል፡፡ እንዲሁም አትሌቲኮ ማድሪድ ከቦርሲያ ዶርትመንድ፤ ሪያል ማድሪድ ደግሞ ከማንቼስተር ሲቲ ጋር ተድልድለዋል፡፡…

በሁዋዌ የአይሲቲ አህጉራዊ ውድድር ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች 3ኛ ደረጃን ያዙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተኒዚያ በተካሄደው የሁዋዌ የአይሲቲ ክፍለ አህጉራዊ ፍጻሜ ውድድር ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ሶስተኛ ደረጃን ይዘው አጠናቅቀዋል። በ”ኮምፒውቲንግ ትራክ” በተደረገው ውድድር ከኢትዮጵያ፣ ማሊ፣ ካሜሩን፣ ሴኔጋል፣ አልጄሪያ፣ ቱኒዚያ፣ ሊቢያ፣ ግብፅ እና…