የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከካናዳ ፓርላማ ጸሃፊ ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Mar 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ በካናዳ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የፓርላማ ጸሃፊ ሮበርት ኦሊፋንት ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው አምባሳደር ታዬ÷ ካናዳ በአስቸጋሪ ጊዜያት ለኢትዮጵያ እያደረገች ያለውን ዘርፈ ብዙ ድጋፍ አድንቀው…
የሀገር ውስጥ ዜና ጋቪ የክትባት ሽፋንን ለማሳደግ የቁሳቁስ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለፀ Mikias Ayele Mar 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የክትባቶች ጥምረት (ጋቪ) በኢትዮጵያ የክትባት ሽፋንን ለማሳደግ የሚያስችል የቁሳቁስ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለፀ፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው ከጋቪ ዋና የሀገራት ዳይሬክተር ቶኩንቦ ኦሺን (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡…
ስፓርት በግራንድ አፍሪካን ራን ለሚሳተፉ አትሌቶች የመኪና ሽልማት ተዘጋጀ Mikias Ayele Mar 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ዋሽንገተን ዲሲ በሚካሄደው የግራንድ አፍሪካ ራን ለሚሳተፉ አትሌቶች የመኪና ሽልማት መዘጋጀቱ ተገለፀ፡፡ ግራንድ አፍሪካን ራን በየአመቱ ጥቅምት በገባ በሁለተኛዉ ቅዳሜ በዋሺንግተን ዲሲ ከተማ የሚደረግ የ5 ኪሎሜትር የሩጫ ዉድድር ነዉ።…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ካንትሪ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Mar 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ካንትሪ ዳይሬክተር ኦስማን ዲዮን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ወቅት ኦስማን ዲኦን÷ ዓለም ባንክ በኢትዮጵያ እየተገበራቸው የሚገኙ ፕሮጀክቶች ያሉበትን ደረጃ ገላጻ አድርገዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተለያዩ ከተሞች የተወጣጡ ከንቲባዎች በመዲናዋ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ Mikias Ayele Mar 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ የተለያዩ ከተሞች የተወጣጡ ከንቲባዎች በአዲስ አበባ እየተከናወኑ የሚገኙ የኮሪደር እና ሌሎች የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አበቤ በጉብኝቱ ወቅት÷አዲስ አበባ ላይ በተለያዩ ዘርፎችለውጥ ማምጣት…
ስፓርት የተከተልኩት የሩጫ ስልትና የአሰልጣኝ ድጋፍ ለድል አብቅቶኛል – አትሌት ፅጌ ዱጉማ Mikias Ayele Mar 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውድደሩ የተከተልኩት የሩጫ ስልትና የአሰልጣኝ ድጋፍ ለድል አብቅቶኛል ስትል በግላስጎ የዓለም የቤት ውስጥ ውድድር የ800 ሜትር የወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊዋ አትሌት ፅጌ ዱጉማ ተናገረች፡፡ አትሌቷ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረገችው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም በዓድዋ ድል መታሰቢያ የገነባውን ማዕከል አስመረቀ Mikias Ayele Mar 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ለደምበኞቹ ዘመኑ ያፈራቸውን ቴክኖሎጅዎች የሚያሳይና ጎብኝዎች በተግባር የሚሞክሩበት ማዕከል በዓድዋ ድል መታሰቢያ አስመርቋል፡፡ ማዕከሉ ኢትዮ ቴሌኮም ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ ያለፈበትን የቴክኖሎጅ ጉዞ የሚያሳይ መሆኑ ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በሦስት ደንቦች ላይ ተወያይቶ አጸደቀ Mikias Ayele Mar 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ካቢኔ ባካሄደው 3ኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ስብሰባ በሦስት የከተማዋ ደንቦች ላይ ተወያይቶ አጽድቋል፡፡ ደንቦቹም÷ 1ኛ. የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የበጎ ፈቃድ አስተዋፅኦን፣ አገልግሎት እና ማኅበራዊ ኃላፊነት…
ስፓርት ፋሲል ከነማ ኢትዮጵያ መድንን 2 ለ 0 አሸነፈ Mikias Ayele Mar 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ኢትዮጵያ መድንን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ 10፡00 ሠዓት ላይ በድሬዳዋ ዓለም አቀፍ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የፋሲል ከነማን የድል ጎሎች ጌታነህ ከበደ በፍፁም ቅጣት ምት እና ናትናኤል ማስረሻ…
ስፓርት ማንቼስተር ዩናይትድ ኤቨርተንን 2 ለ 0 አሸነፈ Mikias Ayele Mar 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ28ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ ኤቨርተንን 2 ለ 0 አሸነፈ፡፡ የዩናይትድን የማሸነፊያ ጎሎች ማርከስ ራሽፎርድ እና ቡሩኖ ፈርናንዴዝ በፍፁም ቅጣት ምት አስቆጥረዋል፡፡ ሁለቱም የፍፁም ቅጣት ምቶች በአርጀንቲናዊው…