Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል ቀጣይ አቅጣጫዎችን የሚያስቀምጥ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልልን ወቅታዊ ጉዳዮች የሚዳስስ እና የቀጣይ አቅጣጫዎችን የሚያስቀምጥ ውይይት በአራት ማዕከላት እየተካሄደ ነው። የአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ መሪዎች ውይይት ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተገኙበት ባሕርዳርን ጨምሮ በአራት…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አትሌቲክስ ክለብ የ18ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድርን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አትሌቲክስ ክለብ የ18 ኛውን የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር በማሸነፍ የወርቅ ሜዳሊያና የገንዘብ ተሸላሚ ሆኗል፡፡ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 19 ኛውን የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ…

19ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር በመቀሌ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 19ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር በመቀሌ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በውድድሩ ከዘጠኝ ክለቦች፣ ሥድስት ክልሎችና ከተማ መሥተዳደሮች የተውጣጡ 84 አትሌቶች እየተሳተፉ ይገኛሉ፡፡ በሁለቱም ጾታዎች 1ኛ ለሚወጡ አትሌቶች ለእያንዳንዳቸው የ40…

የሃውቲ አማፂያን በእስራኤል መርከብ የፈፀሙት ጥቃት የሳዑዲን የሰላም ጥረት ማስተጓጎሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃውቲ አማፂያን በእስራኤል የንግድ መርከብ ላይ የፈፀሙት ጥቃት ሳዑዲ አረቢያ በየመን የምታደርገውን የሰላም ጥረት ማስተጓጎሉ ተገለፀ፡፡ ባለፈው እሁድ በኢራን ይደገፋሉ የተባሉት የሃውቲ አማፂያን በቀይ ባህር ከቱርክ ወደ ህንድ በመጓዝ ላይ…

20 ነጥብ 7 ሚሊየን የመማሪያ መጽሐፍ ሕትመት ታዘዘ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደ ሀገር የተፈጠረውን የመማሪያ መጽሐፍ እጥረት ለመፍታት የ20 ነጥብ 7 ሚሊየን መጽሐፍ ሕትመት መታዘዙን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)÷የሕትመት ሥራው እስካሁን የዘገየው ከአዲሱ የትምርት ሥርዓት…

ጋና ለጎብኚዎች የመዳረሻ ቪዛ ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጋና አዲስ ለአንድ ወር የሚቆይና ለጎብኚዎች የሚያገለግል የመዳረሻ የቱሪስት ቪዛ ይፋ ማድረጓን የሀገሪቱ ቱሪዝም ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በዚህም መሰረት ጎብኝዎች በፈረንጆቹ ከታህሳስ 1 እስከ ጥር 14 ድረስ ከመደበኛው የቪዛ ፈቃድ ውጭ ወደ ጋና…

ሩሲያ በዩክሬን የሰላም ድርድር ዙሪያ ተስፋ አትቆርጥም  – ፕሬዚዳንት ፑቲን

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ከዩክሬን የሰላም ድርድር ዙሪያ ተስፋ አጥቆርጥም ሲሉ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በቡድን 20 አባል ሀገራት ሰብሰባ ላይ በቪዲዮ ባስተላለፉት መልዕክት÷ ሩሲያ ከዩክሬን ጋር እስካሁን የተደረጉ የሰላም ስምምት…

ሀድያ ሆሳዕና የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀድያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ ቡናን በመለያ ምት በማሸነፍ የ17ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል፡፡ ሀድያ ሆሳዕናን እና ኢትዮጵያ ቡናን ያገናኘው የ17ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ጨዋታ መደበኛው ሰዓት 2 አቻ የተጠናቀቀ ሲሆን በተሰጠው…

የዲጂታል ልዩነቶችን ለማጥበብ እየተከናወነ ያለው ሥራ አበረታች ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዲጂታል ልዩነቶችን ለማጥበብ እያከናወነች ያለው ተግባር አበረታች መሆኑን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን የኮሙኒኬሽን እና የአይ ሲ ቲ ልዩ የቴክኒክ ኮሚቴ 5ኛ መደበኛ ስብሰባ…

በመዲናዋ የመጠቀሚያ ጊዜው ያለፈበት የምግብ ቅቤ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የመጠቀሚያ ጊዜው ያለፈበት የምግብ ቅቤ መያዙን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የምግብ ቅቤው የተያዘው በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 መሆኑ ተገልጿል። የአለም ባንክ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ ወንጀል መከላከል ሽፍት ሃላፊ ረዳት…